@abrhamfantu: ሰዎች እንባቸውን ጠብ ያደረጉለትን ነገር ያገኙታል! ዛሬ ምሽት ይጠብቁን! @ibsadamiina @abrshpodcast #AlivePodcast #Business #Investment #Inspiration #fypviralシ #Love #Relationship #viralchallenge #africapodcast #ethiopianpodcast

Abrham Fantu
Abrham Fantu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 November 2025 10:56:31 GMT
720202
57578
441
7381

Music

Download

Comments

seniko38
Senayit Yishak :
ሰዋች እንባቸውን ጠብ ያደረጉለትን ነገር ያገኙታል!
2025-11-13 14:54:45
564
felekey4
Rice 41 :
እስከዛሬ ከሰማዋቸዉ ነግግር ምርጡ ነዉ👍👍👍
2025-11-13 11:00:07
315
ayan.fashion58
ayan fashion :
የሰዉ ልጅ የሚያሳካዉ የተጎዳበትን ቦታ ነዉ👌
2025-11-13 15:28:40
124
suleyanskymohamme
Born to Die! :
Ibsa booru! My best teacher 👌 . ሰዎች እንባቸውን ጠብ ያደረጉለትን ነገር ያገኙታል! Fact 👍
2025-11-13 18:15:25
31
weletiye
WELETE💥 :
የሰው ልጅ የሚያሳካው የተጎዳበትን ቦታ ነው!👏👏🤝
2025-11-13 15:01:46
78
azeabe7
AzeAbe :
Money power Matat yasleksal
2025-11-16 12:42:23
3
salinagrmay
Salina Germay :
የሰው ልጅ የሚያሳካው የተጎዳበትን ቦታ ነው!👏👏🤝
2025-11-13 17:11:57
16
bluwld
mmmmm :
ከአንድ ቢሊየን ሴት ውስጥ አንዷን ትወዳለህ ካላወቀችልህ ግን ትሰቃያለህ። እውነት ነው
2025-11-14 17:58:45
7
greatgarment0
Birhan❤🇬🇭❤ :
ያለቀስኩበት ዘመን ይቆጨኛል አልፎ ሳስበው ፍቅር ጅል ያደርጋል ለካ😂😂😂😂😂
2025-11-14 02:45:37
17
boobooye
Tafach👸😇 :
ሰዋች እንባቸውን ጠብ ያደረጉለትን ነገር ያገኙታል!
2025-11-13 18:55:52
10
ab_rama18
🅰︎🄱_Rama🪽 :
ችርስ ለማይዘልቅ ፍቅር ዋጋ ለከፈልነዉ
2025-11-13 19:19:46
8
user9461799562233
ቲጂ :
መላጣሰው ይፈቀራሉ
2025-11-13 17:13:20
8
tsega_yeshitila
ያባቱ ልጅ :
ሰዎች እንባቸውን ጠብ ያረጉለትን ነገር ያገኙታል ጊዜው ይረዝማል እንጂ!👌
2025-11-19 03:29:05
4
balemlay.menilu
Bami minilu :
አብርሽ ኦፍ ታድለህ ጤነኛ ልብ ነው ያለህ አፍቅረህ ካላወክ
2025-11-13 18:15:35
7
mestawet.dmsis
Mestawet Dmsis :
የኔ አባት ልክ እደርሶ ከናቴ ስምንት ልጅ ወልዶ እስካሁን በፍቅሮ እየተሰቃየ ነው ይገርማል አንዳንድ ሰዋች እደዚ ናቸውው
2025-11-13 13:05:15
8
hayatikulihalillah
Ĥãňúń :
2018 ምርጥ ተናጋሪ ሰው የሆነ ሰው 🥰🥰እሄ ሰው 👏👏
2025-11-21 19:35:44
3
aman.8405
@Aman :
no money no love
2025-11-15 21:26:14
2
fuade.harune
Fuade Harune :
1
2025-11-18 21:12:58
1
777property1
777 properties :
''የወደድካትን ካላገባህ ያገባሀትን ውደድ''
2025-11-17 00:01:18
3
gizat.tigabie1
Gizat Tigabie :
ትክክል ነው🥰🥰🥰
2025-12-07 07:34:52
1
semira4508
🕋🕋تسليم :
😏😏😏😏ፍቅር ብሎመጃጃል ደስ አይለኝም
2025-11-15 21:05:32
3
rahmet_56
rahmet :
ችርስ አፍቅረን ለተጎደን😭😭😭
2025-12-08 18:14:55
1
tina_e21
Tina E🚀 :
10000 ያይሻል🙏🙏🙏1 ያገባሻል🥰🥰🥰🥰
2025-11-14 12:01:54
2
user2377919743865
fekihatt :
በእዉቀት የተመለጠ ጭንቅላት!😍
2025-11-29 15:41:50
1
abesinya123footballclub
@Abyssinia123 :
የፍቅር ዘመን የረሱላችን ዘመን ነዉ
2025-11-14 14:30:32
3
To see more videos from user @abrhamfantu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About