@chuchu_dessalegn: Ethiopian 🇪🇹 #ethiopianviral_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #lyricsvideo #fypシ゚ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Chuቹ
Chuቹ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 November 2025 11:41:37 GMT
358613
22723
269
1740

Music

Download

Comments

fuadplumbing1
fuad :
የአዲስ አበባ ገቢያ ድሮም ጉራጌ ነበር ያኔም የያዘው🤣🤣
2025-11-13 17:29:38
259
jovan1j0
jo :
የትግራይ ካርታ ለካ ከ1983 በኋላ ነው የተስፋፋው
2025-11-14 09:41:55
74
black_gold1888
ጥቁር ሰው :
የማላቀውን ግዜ መናፈቅቅቅቅቅ 😳
2025-11-13 20:18:52
52
lula_motuma
Lula_Motuma :
ሰዉ ብዙ ጥያቄ ነበረው :: ዛሬ ሴተኛ አዳሪዎች የብዙ ጉሮሮ ደጋፊ ሆነዋል
2025-11-13 15:40:22
52
mesmbebeto
mesmbebeto :
ያኔ እንዲህ ነበር አሁን መንግስትን መሞት ይብቃ ብሎ መጠየቅ በሞት ያስቀጣል
2025-11-13 15:23:32
41
noir8482
@NOIR :
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ ሃገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ ቀን እየሄደ ቀን መጣ ልቤ ከሃሳብ ሳይወጣ መጥታ ታብሰው እንባዬን ሃገሬን ጥሯት አርማዬን😞
2025-11-13 19:04:01
23
capitalleopard
Leopard :
what about the Map of Tigrai 🙏🙏🙏 Man
2025-11-13 17:06:33
47
user7600074744870
user7600074744870 :
ሊላም ካለህ ትልቅ ታሪክ ነው👍
2025-11-13 18:54:06
10
nuni.132
user112 :
የ አማራን እና የኤርትራን መሬት ቆርጦ እየወሰደ ትግራይን ያስፋፋው ህወሃት ነው ማለት ነው ካርታው አሁን ካለው ጋር በጣም ይለያያል
2025-11-14 13:58:21
18
ziizuuzidan
Zizu :
ቀጣይ ትውልድም እኛን እንደዚህ ነው በትዝታ ሚያየን... መሄዳችን ላይቀር ምናለበት እርስ በእርስ ክፉ ባንሆን
2025-11-16 07:24:38
6
nahommehari0
Nahom Mehari :
why is tigray's map different from now?
2025-11-13 21:00:05
0
belevie_yourself
𝑏𝑒𝑙𝑒𝑣𝑖𝑒 :
ውርጌሳ ገበያ ወሎ የት አከባቢ ነው
2025-11-13 15:33:24
4
dagi.dagim8
Dagi Dagim :
አንድ የሚያኮራ የሚታይ ነገር የለም ድሮ ቀረ የምትሉት
2025-11-15 10:34:17
2
eseare19
Eng SEARE ሰዓረ❶❾ :
look over the MAP Tigray 🤔
2025-11-15 11:57:31
2
888kira04
kirubel :
@kirubel:እኔ ዘረኛ አይደለውም ኢትዮጵያዊ ብቻ🙏🙏🙏
2025-11-13 17:02:35
2
makim274
🎀🇪🇹 :
ጫማዉ😳
2026-01-02 19:55:51
1
capitalleopard
Leopard :
ቀጥልበት ብራዘር 🙏🙏🙏
2025-11-13 17:08:46
2
ethioriders
EthioRiders :
🙏🙏🙏🙏🙏ውብ ኢትዮጵያየ🙏🙏🙏🙏🙏የአያት ቅድመ አያቶቼ የነፃነት ምድር
2025-11-13 18:10:51
1
abenuyebushe
Abenu :
jegena tewelede🔥💪
2025-11-13 16:41:27
1
user8457214813314
አሪፍ :
ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ከነሱ ግዜ የኛ ዘመን የተሻለ ነው እኔ የኖርኩበትን የማመሠግነው የነሱ ግዜ ከኛስ የባሰ እንደሁ ማን ያውቃል ሁልህም አታለቃቅስ ፈጣሪህ አመስግን
2025-12-03 16:19:28
0
kedirmuhammad747
ታሾ65 :
ውርጌሳ☺️
2025-11-16 06:42:57
0
afar.bara3
ibni bashir :
አይ ግዜ
2025-12-28 00:24:54
0
eleniaron2
Eleni Aron :
የሃይሌ ገሪማን አባት ፎቶ ወስጃለሁ 🥰
2025-12-27 17:02:58
0
marco.polo7423
የኤማሁስ መንገደኞች :
ኢትዮጵያ
2025-11-13 17:14:40
0
To see more videos from user @chuchu_dessalegn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About