@yonas_habtamu: እግርህን ሰብረው ተራመድ ከሚሉህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ። @heni_alm @jerry_yoseph 🎥@Hamilton

YONIISHA  EAGLE ♟️
YONIISHA EAGLE ♟️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 November 2025 15:23:13 GMT
1110178
139565
1854
12710

Music

Download

Comments

libejr28
ÏT'S LÏBË JR ⚽✨ :
እግዛብሄር የ ሰው እጅ ላይ አይታላቹ amen belu
2025-11-13 19:28:07
2247
maramawit271
elsi :
😭😭😭ታመክ ያልጠየቀክ አገር አቋርጦ መቶ ይቀብርካል😭😭
2025-11-13 15:35:14
2190
bettygberry
Betty Gashaw🦋 :
የዘወትር ፀሎቴ የሰው እጅ ላይ አትጣለኝ ነው😥
2025-11-13 17:48:41
1977
rediettesfayeofficial
Rediet Tesfaye🥀 :
በTiktok እንደዛረ ተምረበት አላዉቅም👏ትልቅ ትምህርት ነዉ🙏
2025-11-13 18:46:29
791
ahtibaki16
አሃቲዬ🤍🥀 :
"ሞት የሚያጠነክረው ወዳጅነት የለም ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ አሉ 🥹"
2025-11-13 15:30:20
405
m.a.m3699
ኤማንዳ_🦋 :
ቀብር ስንት ሰዓት ነው?ተባብለው ይቀብሩካል አለቀ‼️😔😔😣
2025-11-13 19:29:31
524
hagita_2127
ዘርትሁን🦅⚡️ :
የሁሉም ሰው ችግር ነው በቁመናህ ሳይረዳህ ስትሞት ሊቀብርህ ሀገር አቋርጦ በሬ አርዶ ይቀብርሀል😥😥
2025-11-13 15:32:05
176
somegaye
somegaye :
ታመህ ተኝተህ በዕረፍቱ ቀን መጥቶ ያልጠየቀህ ስትሞት በስራ ቀን ስራ ፈቶ ሊቀብርህ ይመጣል
2025-11-13 18:43:53
180
kase.demena
Kase Demena🌦🌦 :
ሁሉም ሰው ስትሞት ነው ሚወድህ😭💔
2025-11-13 15:29:04
186
hiowtgatye
Hiowt 💚💛❤💖 :
የሀበሻ ትክክለኛ ፀባይ ይህ ነው👌
2025-11-14 18:58:06
29
twins.mother523
liyat🍫🦋🍫🦋 :
ትወና መሆኑን እያወኩኝ ግን የምር ነው የተናደድኩት
2025-11-14 04:55:56
103
am.voyka
ALU ❤️‍🔥 :
ሚካኤልን የሰው ፊት ከማየት ይጠብቀን 🙏💔
2025-11-14 09:37:03
28
mesfn477
mafi,gomista,ሰቆጤ :
ጀግና,ናችሁ,ለዚህ,ህዝብ,አስተማሪ,የሆነ,ስራ,ነው, የምትሰሩት,በርቱ,🥰🙏
2025-11-14 07:09:35
36
k4019784
Mom :
ይህ እኮ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተነው
2025-11-13 18:57:42
74
with.meri
meron :
ሞት ሚያጠናክረው ጓደኝነት የለም
2025-11-13 17:56:58
34
hunter10228
Ma :
ቀብር ስንት ሰዓት ነው ⏳ ተባብለው ይቀብሩሃል 🥺🥺 ኣለቀ!
2025-11-13 18:09:08
47
kiddy1216
👸Ěnu❤🦋 (ቅድስት) :
ሞት የሚጠናክረዉ ጓደኝነት የለም!🥺🥺 እግርህን ሰብረዉ ተራመድ ከሚሉህ እ/ር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2025-11-13 20:13:50
11
kirubelfasil4
M.I.Z.A.N :
ሰው ማለት ይሄው ነው❤❤
2026-01-14 20:35:03
6
medu12162730
medu family :
አምላኬ እቺን ቀን አታሳየኝ ከፊት አስቀድመኝ🥺🥺🥺🥺
2025-11-18 13:59:44
5
asli57012
አስሊታ🌸🫰 :
እግዚአብሔር ከሰው ፊት እና ከሰው እጅ አያሳየን 😥🙏
2025-11-14 04:32:19
43
user509816121279
Selina :
ግን እኮ ለመኖር መቶ ሺ ብር ነበር ያስፈለጋት ለሞቷ ግን15000😭😭😭😭
2025-11-15 15:09:34
7
yemeteharawlij
@Naol :
እግርህን ሰብረው ተራመድ ከሚሉህ እግዚዓብሔር ይጠብቅክ🥺
2025-11-14 05:37:22
14
user5877786201502
እናቴ ናፈቅሽኝ :
ከሞተች በሀላ ማዋጣት አይከብድም አይ ሰው
2025-11-13 20:43:04
38
user8365184977292
Danny Get :
ለዚ ነው እከካችንን ሳናራግፍ አደለም መውለድ ማግባት የለብንም እምለው ግን ማን ይሰማል
2025-11-14 14:22:49
30
meronmadote
ሜሮን :
አደራ ፈጣሪ በልጀ እንዳትፈትነኝ
2025-11-14 11:35:34
14
To see more videos from user @yonas_habtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About