@selamfekade5: እስኪ ዛሬ ምን ላድርግላችሁ? #foryou #kidstiktok #sisters #momlife #tiktok

Selam fekade
Selam fekade
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 13 November 2025 15:48:08 GMT
1827844
139612
4093
10544

Music

Download

Comments

sidrak141
ANU// ፩፱\፩፱፱፪ :
ጥፋታቸውን Admit ያደርጋሉ ለApologise ዝግጁ ናቸዉ Converse ማረግ ይችላሉ Appriciate ወላጆቻቸው Good job✌✌🤝
2025-11-13 20:30:33
3475
haymi_sisay
haymi sisay :
ኡፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር እኮ ሲወድ እደዚህ ነው ንፁህ ልብ ያላቸው ጋር ያኖርሀል የኔ ቅመሞች
2025-11-13 17:38:46
2292
8616378394b
☑️ :
ስነስርአታቸው ቁንጅናቸው መተሳሰባቸው እመቤቴ ማርያም በጥበብ እና ሞገስ ታሳድጋቸው
2025-11-14 06:21:55
1321
user5269010504972
ማሂ የሀፒ :
እደኔ የቀና
2025-11-14 03:08:06
461
fir341
firity :
የኔ ውድ እመቤቴ ታሣድግልሽ
2025-11-13 17:48:51
402
kiry103
kiry :
ፍቅር የሆንሽ እናት 🙏🙏🙏
2025-11-13 19:34:39
303
messitdf
ብርጅስቶን.Messi ጅንኑ🐆🐅🐅 :
ቅመም ጨምሪበት🤣🤣🥰🥰👏
2025-11-15 01:00:18
197
alazarchoraa
አልዓዛር ጮራ :
የእናቶችና ህፃናት ዋና የስራ ሂደት ምናምን ሚኒስተር አድርገን ሾመንሻል🥰🥰
2025-12-12 19:05:53
80
itsmechge
peace i ✌️ :
ምንድነው የውበት መአት?🔥🔥🔥🔥🔥
2025-11-14 11:06:31
81
.fano703
Moss_Raya🐅🇨🇬💪 :
እግዚአብሔር ያሣድግልሽ🙏🙏🙏
2025-12-05 05:57:35
20
naoltheson
Naol Psych :
ወይኔ ታድለሽ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ 🥰
2025-11-14 03:54:26
98
bkman1212
Brook :
ማሮች።ሁሉን ቪዲዬ ጨርሸ አየሁት እኮ👈👈👈
2025-11-13 23:28:31
72
jaah991
User እገሌ :
አንቺ እድለኛ ነሽ... አስተዳደግሺን ነው ያሳየሺን. የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሞገሱን ይጨምርላቸው 🙏
2025-12-27 04:44:17
16
saritfeker
saritfeker :
🥰🥰🥰ወይኔ መንታ እኮ ስወድ ለዚያውም 3 መንታ ታድለሽ ማሚ እድግ ይበሉልሽ
2026-01-18 21:16:31
10
gecha258
Gech 😍 :
የኔ ቅመሞች ደስ ሲሉ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ጎበዝ ወላጅ ነሽ
2026-01-12 06:38:27
6
tomas.teklea
tomas teklea :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-18 05:16:19
6
melon9367
Melon :
እድለኛ እናት እመቤቴ ትጠብቅልሽ
2026-01-30 08:31:14
16
samrigetachew
Samri :
ፍቅር ስጪን wow❤
2025-12-24 02:51:41
6
ferasiyoum123
fera🥰🥰🥰 :
ውይ ደስ ሲሉ ደሞ መተሣሠባቸው
2025-11-13 15:51:39
34
lalei9436629872958
Amin Girma :
ሶስት አሻንጉሊቶች ባልጋላይ ተኝተዉ......
2025-12-06 06:59:36
7
etagen.desta
ሩት ሩት :
እግዚአብሔር ያሳድግልሺ የኔ ማሮች ሲያምሩ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-13 17:14:56
22
ethiobtransportion
Ethiob transportation :
ከአይን ይጠብቃቸዉ በጣም ነዉ የሚያምሩት ማሸአላህ
2025-11-14 04:18:51
41
gigi_shebabawfan2
gigi_shebabaw fans :
እውይ😭🥰🥰 እንደዚህ ነው ልጅ ማሳደግ
2025-11-30 14:39:55
5
te212721
🌸2127 ⭐ :
እንዴት ነው የሚያምሩት እድግ ይበሉልሽ❤🥰🥰🥰🥰
2025-12-06 21:12:19
5
yodit.be
Yodit :
እኔ 4አመት እና 1አመት ልጆቼጋ መግባባት አቅቶኛል እንጥሌ ሲወርድ ነው ምውለው ትልቁ ለኔ አስር ልጅነው መቼም እንደዚ አውርተን አናቅም በጫማ ከሆነ አዎ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ደስየሚሉ ልጆች
2025-12-19 09:19:03
22
To see more videos from user @selamfekade5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About