@melegnaa: ሃልዋ @Melegna መለኛ ልዩ ምላስሰንበር ቁርስ ላይ ስጋ ለምታዘወትሩ ይህ የምላስ ሰንበር ጥብስ ቆንጆ የምለው አማራጭ ነው፡፡ ከዋጋ አንፃር እንደ ስጋ ውድ ያልሆነ ሲሆን ለማዘጋጀት ቀላል ብዙ ጊዜን የማይጠይቅ ጣፋጭ የጥብስ አይነት ነው ፡፡ የዛሬው ምጣኔ ለሁለት ሰው በቂ ሲሆን በብዛት ለቤተሰብ ማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል፡፡ የግብዓት አይነት እና መጠን - 500ግራም የምላስ ሰንበር ስጋ በውስጡ ቀይ የበሬ ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ምላስ እና ሰንበር ይገኝበታል - 1 ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት - 1 ራስ ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 1 ተለቅ ያለ አረንጓዴ ቃሪያ - 1 የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት - 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ - 2 ኩባያ የፈላ ውሃ - የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ - የምትፈልጉትን ያህል ጨው ማባያ - እንጀራ - ሚጥሚጣ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Saturday 15 November 2025 09:36:14 GMT
Music
Download
Comments
MULEA ALEX :
ይሄ ሀሁሉ ዘይት አይቀፍም ግን
2025-11-16 07:33:21
3
💜yitu💜 :
ምንም ተደርጎ ቢሰራ እንደ ስጋ ቤቱ አይጣፍጥም
2025-11-15 16:38:54
85
merita👸🦋☕️💞💕 :
እየገነተረብኝ ተቸገርኩ መፍትሄውን ንገረኝ እስኪ???
2025-11-15 12:44:14
7
🐜🐜 ጥቁር ጉንዳን 🐜🐜 :
No No No የፈለገ ቢሰራ ጠዋት ተሯሩጠን ሳንቀደም ሄደን ከምንበላው አይበልጥም
2025-11-16 08:46:10
8
Baby_Mena :
i do like ur cooking but r comment feedback should be improved....
2025-11-20 11:38:43
5
⚽️ωєяєя◦ мєzєgαʝα◦¢ιυв🏆 :
አረ አስቡኝ
2025-11-28 08:24:55
0
Neba Hg✍✍✍💪 :
ቃርያው ፍሬ ባይኖረው ችግር አለው ?
2025-11-15 16:12:13
0
Selam Eyelash :
በርበሬ1ኪሎ የቀይ ወጥ ማቁላያ ስንት ነወ
2026-01-03 08:46:09
0
user7355634320117 :
የ ራሳችንን ሚትሚጣ ብንጠቀምስ. አይጣፍጥም. ይሆን ማን ይንገረኝ 🤔
2025-12-30 14:20:42
2
Hana :
ሀያትጣፎያለው መለኛ ያንተቤትነው ንገረኝ?
2025-12-30 12:57:21
1
call me shebaw :
ባንሰራው ችግር አለው
2026-01-06 15:23:04
1
Mesfin :
Adress
2025-11-25 12:20:30
0
Mmm T :
ቀላል ማለት ለመስራት ነዉ ወይስለሆድ
2025-11-16 10:15:11
0
yemaryam :
ቤት ያስፈጨሁትን ሚጥሚጣ መጠቀም እችላለሁ?
2025-11-16 18:44:19
0
_D4GI_ :
ቀልዱን ተወውና አሰራሩን አሳየን
2026-01-05 13:48:49
1
Hanesu Teklay :
ማቁላያ ቅመም እፈልጋለው
2026-01-02 07:59:59
0
yemaryam :
ማታ ብንገዛውስ
2025-11-16 18:42:16
0
mekdi :
ለምን ነው save ማድረግ የማይቻለው በናታቹ
2026-01-04 06:45:46
1
Tamrat Lema :
ስንጠራዉ ብቻ ነዋ ቀላል።
2025-11-16 16:14:28
0
0911180327h :
ምላስ ሰንበር ለብለብ እንጂ እስራገነትር አይጠበስም ልክ አይደለም
2025-11-17 18:18:32
0
𝐉𝐨 𝐅 🦅 :
ይቅርታ ግን እንቁላል እንዴት ነው መጥበስ የሚቻለው አሳየን እባክህ
2025-11-16 07:56:43
0
selam jossssss :
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
2025-12-12 14:24:10
1
marta bayeta :
ጨጓራ ብሎ ምግብ አሎድም
2025-11-15 17:48:57
0
jeri :
yummy 😋
2025-11-20 09:29:05
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.