Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው ተጠንቀቁ
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 November 2025 10:00:13 GMT
1211764
102908
4415
21273
Music
Download
No Watermark .mp4 (
15.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
15.23MB
)
Watermark .mp4 (
30.34MB
)
Music .mp3
Comments
NU&AT :
እናቴ ከጡት ካንሰር አገግማለች የመጨረሻ ዉጤቱን ይዤልህ እመጣለሁ እመቤቴ ለመንገድህ መብራት ትሁን።😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2025-11-15 13:14:52
1844
Liya :
ለሀሞት ጠጠር ያቡካዶ ፍሬ ሰርቶልኛል ተባረክ🥰🥰🥰
2025-11-15 11:05:53
574
teshale mara shu :
እናቴ ከአስም ድናለች እግዚአብሔር ይስጥልኝ
2025-11-15 12:55:30
872
geza.mamo2 :
ከማይግሪን ድኛለሁ👋
2025-11-15 10:10:36
1031
fafi :
ጆዬ ሰላም ነህ ወንድሜ እኔ ከአንተ ብዙ ጥቅሞችን ተጠቅሜለሁ -ከሳይነስ -ከቶንሲል -ከታይሮይድ..... የምን ጊዜም ጀግና ነህ አከብርሃለሁ አመሰግንሃለሁ
2025-11-15 10:57:08
157
አለም የአባይ ማዶዋ🦋🦋🦋🦋 :
አንተ መልካም ሰዉ ወገቤን ድኛለሁኝ አመሰግናለሁ ያዉም በነፃ ምን መታደል ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-16 02:58:44
342
ህያብ hyab bb :
እኔ ከኪንታሮት በእሬት ጨጓራ በፌጦ አንተ ያስተላለፍከው መልእክት ተግባራዊ አርጌ ድኜ አለው ለሰዎች ደሞ ሼር በማድረግ እንዲጠቀሙ አርጌ ብዙ ደስ የሚል ውጤት ያመጡ ብዙ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤🙏
2025-11-15 10:45:12
793
የድንግል ልጅ የስላሴ zed :
ወንድሜ ምንም ተጠቅሜ አይደለም ግን እዚ ኮመት ላይ አንብቤ የሰው መዳን ደስ ብሎኝ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
2025-11-15 16:27:56
783
ጠረሲዳ :
ፌቴን ከማድያት አፀድቻለሁ ,ከጨጎራ አክሚያለሁ ብዙዙዙዙዙ
2025-11-15 21:10:46
160
Nayomme Dinku :
ለልጆቼ የድንብላል ሻይ ሰጥቼ ሳል አጥፍቶልኛል አመሰግናለው
2025-11-15 12:35:36
436
hirute18 :
ወንድሜ ይሆንስ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ከማይግሬን ድኛለሁ
2025-11-15 10:17:35
155
ምቁር ችብስ :
አድናቆት ራሳችሁን እንዳታዩ ያደርጋል በትክክል
2025-11-26 04:56:54
5
Metsilal Gebrew :
መጽሐብ ብታሳትምልን ዮሀንስ ወንድማችን ከአክብሮት ጋ
2025-12-12 09:29:55
5
adisu shefraw :
ከአስም ድኛለሁ
2025-11-15 13:42:12
13
asterfisha :
ልጆቼን ጠለዥን በመጠቀም ከቶንሲል በሽታ ድነውልኛል አመሰግናለሁ
2025-11-17 10:53:58
6
Yenenesh Ayele :
ኑርልኝ ወንድሜ ጭቁኝ ለአባቴ እያጠጣሁ አሪፍ ላይ ነው አመሰግናለው አባቴን ከስቃይና ከመዳኒት ታድገህልኝል ተባረክ
2025-11-16 02:16:42
10
@ቅዱስመፅሐፍdailybible :
እኔ ልጄ ከቶንሲል ድኗል አመሰግናለሁ ብዙ ተሰቃይቶ ነበረ
2025-12-10 06:56:36
5
Nigus ProAir Solutions :
እኔ የነስርንና የቶንሲል መድሀኒት ነው ብለህ ያስተማርከኝን ትምህርት በቀጥታ በመውሰድ ለራሴ ለልጆቼ እና ለሌሎችም በማስተማር ለብዙዎች መፍትሄ ሆነሀል በቀጣይም ለብዙዎች ስላንተ በመመስከሬ አንድ ሰው ውሰደኝ ብሎኛል በቅርቡ በአካል አገኝሀለሁ ኑርልኝ በርታ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ::
2025-12-06 03:45:38
9
marta :
ማር በድንብላል ከሳል ድኛለው🙏
2025-11-15 10:13:28
192
Hani_Fiker 💚💛❤️ :
እኔ ፌጦ ተጠቅሜ ጨጎራ በሽታ ድኛለሁ እጅግ አመሰግናለሁ 🙏
2025-11-15 20:45:32
97
#GAME Beauty salon :
ከሳይንስ ከአለርጅ ከቶንሲል ድኛለሁ
2025-11-15 10:17:39
485
bereket abera :
ከሳይነስ በሺታ ደኛለሁ 🙏🙏 እመብረሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም ከክፉ ነገረ ሁሉ ትጋርደህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-15 17:16:02
35
creator.search.insight :
እባክህ ወንድሜ ባለቤቴ hepatitis b posetiv ነው።ምን ትመክረኛለህ?በጣም ጭንቀት ላይ ነን።መድሀኒት መጀመር አለብህ እየተባለ ነው።እባክህ ወንድሜ
2026-01-30 15:28:02
7
HANA hana HANAHANA :
እኔ ከአ/አነኘ አለም ባንክ ለጥርስ ቁርጥማት በቃ አራሴን አአስክጠላ እብድ አድርጎኘ ነበረና በጤናዳም ፍሬ በሰጠህው ተጠቀሙ ላልከከው ያለምንም ማስታገሻ የጤናዳሙን ፍሬ ተጠቅሜ ድኛለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እላለሁ ።
2025-11-15 15:14:23
25
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
8060A JOIN LIVE🔥 #rodanwatch #rodan #jamtanganmalaysia
🇲🇱Célébrer notre indépendance, à notre manière. Un peu de tradition, une touche de modernité et beaucoup de fierté d’être Malienne. 🤍💚❤️ Bonne fête de l’Indépendance à tous les Maliens 🇲🇱❤️ vidéaste :@Oustra D 🫶 #Mali #IndependanceDuMali #22septembre #maliens #MadeInMali
neganbaba #twd #thewalkingdead #negan #rick #loser
Napoleon Bonapart🔥| Napoleon Bonapart Edit | #napoleon #napoleonbonaparte #napoleonedits #napoleonfilm #france
Hm kat kedai luar MAHAL 🥹 #catcage #sangkar
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy