Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@binitube4: የእርግዝና የመጀመሪያ 1 ሳምንት ምልክቶች
ቢኒ Tube
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 November 2025 07:57:45 GMT
1521105
39542
654
5501
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.31MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
hanita 2121 :
ዶክተር እህቴ አጋጣሚ ተፈጥሮባት አስወርዳ ነበር እና ደግሞ ከዛ ቡሀላ ግንኙነት አረገች እና ወደዛውየ72 ሰአቱን መደሀኒት ወስዳለች መፈጠሩ በምን ማወቅ ይቻላል አሁንኑ መልስልኝ ያረገችው በ30እና ነገ 3ቀኗ ነው መፈጠሩ በምን ይታወቅ እንዳይፈጠር በጣም ትፈልጋለች
2026-08-07 16:22:22
0
Zebiba@ :
ምንም ምልክት ይለኝ ፔረዴ ግን ከሚመጣበት ቀን 3ቀን አለፈው እርግዝና ሊህን ይችላል?
2026-07-22 21:46:52
2
መቅዲ :
አትለፈኝ😢ቀኑን አላቅም ግን ካረኩ በኋላ ከትንሽ ቀን በኋላ ፔሬድ ለ3ቀን ትንሽ ፈሠሠ አቆመ ከዛ ሳምንት ሳይቆይ እንገና መጣ የሆነ የተቆራረጠ ነገር ነው ከዛ 4ቀን አንዳንደ ብቻ ነው የመጣው ደሞ አደለም የተቆራረጠ ነገር አትለፈኝ
2026-06-16 03:22:57
7
beta sweet 🍫🍫 :
ጋይስ ፈለው እያረጋቹ 🤣😂😂😂
2025-11-17 12:53:29
70
የዋህ ምንይሆና ,,እ :
ዶክተር እኔ ደግሞበ15ቀን ሚያስወርድ መድሀኒት ወስጀ ነበር እና ሁለት ቀን ብቻ ፍሰሰ እሱም ብዙም አልፈሰሰም እና ድጋሚ ጥንስ ይሆናል ወይም ምርመራ ሳረግ በስንት ቀን ይታወቃል
2025-12-27 19:40:39
9
edi💍👀 :
💕💕💕💕 እውቀታቹ ለምታካፍሉን ለጤና ባለሞያዎች እናመሰግናለን
2025-11-17 08:36:34
7
Zed ~አላሁመ ያሙቀልበል ቁልብና አለዲንክ :
ኮሜቶች እናንተ መልሱልኝ ከምከራቹህ የሶስት ወር መርፌ ከወሰድኩ ከሰላሳ ደቂቃ ብኋላ ግንኙኑት አደረኩ እርግዝና ይፈጠራል አግሟቹህ ያውቃል ??
2026-08-31 03:25:26
0
ሃው ነኝ የብር ታናሽ :
ስማኝማ ፔረድ ከጨረስኩ ሶስት ቀን ኣድርገ ከዛ ግንኝነት ባድርግ ኣረግዛለው
2025-11-18 08:08:55
8
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን :
ኧረ ስማኝማ ሚስቴ ስሜት የላትም ለምንድን ነዉ እና ደግሞ ስናረግም በጣም ያማታል መፍትሄ ካለህ ኧረዳኝ በጣም ነዉ እምወዳት በዚህ አልፍታት እራዳኝ
2025-11-16 19:36:47
12
wubet suse🥰🥰👌 :
ዶክተር እባክሀን ማልሳለኝ, በረደ ማቶ በ 10ቀን ግንኙናት ባደርግ እርግዝና ይፈትራር
2026-07-23 15:07:12
1
ትርሲት :
እረ እኔ በጣም ነጪናጫ ሆኛለሁ በዛ ላይ በዬደቂቃው ነው ሽንቴ እሚመጣው ለዛ ይሆን በሆነልኚ ፈጣሪ ያድርግልኚ
2025-11-18 15:02:31
10
umuhanif1 :
ፔሬድ በቀረ በስንተኛው ቀን ይታወቃል?
2025-11-16 16:43:03
22
መይረምአሊ :
ዶክተር 2ወር 7ቀን ሆኘ ውረጃ አድርጌነበር እርጉዝነሺ ተባልኩ ግን አሁንም ትንሺ ደም ይፈሰኛል
2025-12-25 18:31:18
5
ሙሉየ :
ትክክልነዉ
2026-05-23 08:40:28
1
Selam Zegeye :
ኀ
2026-04-29 05:55:55
2
ልደታ ማሪያም :
አናመሰገነለነን
2026-07-29 13:14:59
1
@@Eku :
ዶክተር በዉሥጥ አዉራኝ
2026-08-19 08:32:10
1
ሃው ነኝ የብር ታናሽ :
ስማኝማ የ72 ስኣት በትክክል ይሰራል
2025-11-18 08:03:06
7
Natey 💫🦋 :
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ግኑኝነት ያረኩበት ቀን ፔሬዴ መጣ እና ደሞ ከዛቀን ጀምሮ የተለያየ ስሜት እየተሰማኝ ነው ያቅለሸልሸኛል የማሽተት ኣቅሜን እየጨመረ ነው ግን ከ ሁለት ሳምንት በውሃላ እቤቴ ቼክ ሳረግ ምንም የለም እና ይሄ ምን ይባላል
2026-08-04 19:45:40
1
ተመስገን አምላቤ🦋🥀🦋 :
ሰላም ዶክተር የማህፀን እንፈክሽን ከህክምና ዉጭ ሌላ መመፍተረሔ ካለ መላ በለኝ😥😥😥😥
2026-06-16 17:58:07
1
ሃው ነኝ የብር ታናሽ :
ደግሞ ፐሬድ ጨረሼ በሶስት ቀኔ ግንኝነት ባርግ ኣረግዛለው ወይ
2025-11-18 08:04:13
1
ኢክሩ ወለየዋ :
ዶክተር ሠላም የወልድ መከላከያ አልተጠቀምኩም ነበር ግን ቤሬደ መጣ እርግዝና ይፈጠራል ወይስ?አይፈጠርም???
2026-08-22 03:48:42
1
user4915902967539 :
e🥰🥰🥰
2026-05-27 21:51:27
1
ሐሊም❤ ወሎየዋ❤ :
ዶክተር 72ሠአት ወሥጀ 2ኛው ቀን ደም አየሑ እርግዝና ይሖን
2026-07-21 04:40:27
0
Etageg Etagu :
@ጰአድጥያቄልገርህ
2026-02-09 19:29:21
1
To see more videos from user @binitube4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#Quran #islamic_video #Makkah #عبدالرحمن_السديس #مكة
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy