Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ja_nbo: #ጃቴ_መካነ_ሕይወት_⛪ቅድስት⛪ኪዳነ_ምህረት_⛪ቤተክርስቲያን #ጃቴኪዳነምህረት #ኪዳነ_ምህረት_እናቴ_16🙏✝️❤️ #ethiopian_orthodox_tewahedo🇪🇹 #ጃnbo
ጃ-𝐌𝐁𝐎 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗶𝗲𝘀
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 November 2025 12:45:01 GMT
408091
55717
608
14794
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.55MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.55MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🎀 :
በአቃቂ መንበረ ህይወት መድሀኒአለም ቤተ ክርስቲያን ስራልን🤗
2025-11-16 16:00:38
449
𝚢𝖎𝖑𝖎 𝖇𝖆𝖇𝖆⓮° :
ጃቲ ትለያለች❤ ሕንፃ ዲዛይኗ ደግሞ ልብ ይሰርቃል❤
2025-11-16 13:44:26
203
Adonay ዘ ጃቴ 16 :
የቀድሞዋ ጃቴ ኪዳነ ምሐሕረት🥰🥰🥰🥰
2025-11-17 04:38:31
147
Emuye Gebrwold :
የት አካባቢ ነው...ጸሎቴ መልስ ቢያገኝ
2025-11-16 20:10:57
75
አቤል ዘ መንበረ ህይወት :
ስለ አቃቂ መንበረ ህይወት ሰራልን
2025-11-16 15:28:38
74
abi :
የቃሊቲዋ ንግስት ያስደገችን ኪዳነ ምህረት እናቴ
2025-11-16 14:04:34
41
@miku :
ስለ አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን (የጋራው) ስራልን
2025-11-17 03:12:33
43
እንደ እኛ :
የኔ እናት ከፊትለፊቷ ያለው ፍርድ ቤት ጉዳይ ነበረኝ፤ ብዙ ጊዜ ቀጠሮዬ በዋዜማዋ/ በእላፊው/ ይቀጠር ነበር ፤ ለ3 አመታት ችሎቴን ፊት ለፊቷ እይምተቀመጥኩ እከታተል እለምናት ነበር፤ተስፋ ያጣሁበትን ውሳኔ በ2 ችሎት ታሪክ አደረገችልኝ።
2025-11-17 09:25:57
26
Cho'ቺ :
ስለ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ስራልን 🙏🙏🙏
2025-11-16 19:56:46
53
Teddy :
ብዙ ሰው የማይረሳው ተዐምር ነው ብዬ የማስበው በ2002 ዓ.ም አዲሱ ህንፃ ቤተክርስቲያን ተመርቆ ፅላቱ በሚገባበት ዕለት ፀሐይዋ በቀስተ ደመና ተከባ የዋለችበት እለት የማረሳ ነው
2025-11-19 16:37:34
41
beki :
ስለ አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ስራልን Please 🙏
2025-11-16 19:27:38
32
user1035424663761 :
ስለ ባህታ ለማርያም ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ይሰራልን
2025-11-16 12:58:42
56
ፍቅር በክርስቶስ ዬቅድስት አርሴማ ልጅ :
በረከቷ ይዴርብን አሜን
2025-11-18 13:55:34
8
ተክልዬ አባቴ 24🙏🙏🙏🙏 :
እኔ የመጀመሪያ ልጄን ክርስትና ያስነሳሁባት ቤ/ክ ናት አሁንም ድረስ ሳያት የተለዩ ስሜት ነዉ የሚሰማኝ እናቴ ቅ/ኪዳነ ምህረት ያለብኝን ቋጠሮዎች ትፍታልኝ
2025-11-18 06:05:41
7
emily🍄🍄🍄 :
እኔ የጃቴ ኪዳነምሕረት ቤተክርሰታን ያሰሩት የወ /ሮ አቦነሽ አንበርብር የልጅልጅ ነኘ
2025-11-19 13:26:52
15
nati :
የሰንበት ትምህርት ቤቱም የሚደንቅ ታሪክ አለ፤ መጠሪያው ፍኖተ ሠማዕታት ሠንበት ትምህርት ቤት ይባላል ። በእርሱም ሥራበት
2025-11-16 21:30:06
9
yoni 12 :
2025-11-17 08:59:07
25
#marta mulugeta :
2025-11-20 09:25:01
5
Siya :
ጥሩ ነው። 👍 ሁሌ የምንሰማው አለ ከ 150 ዓመት ዕድሜ በላይ ያስቆጠረው አሁን በተናገርከው ታሪክ ላይም የተነሳው ከ ሳሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘወ ስለ ጥንታዊው ደብር ቱሉ ዲምቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ብትነግረን ?
2025-11-17 10:50:50
21
lil.maiko :
የደብሩን ሰንበት ትምህርት ቤትም አመሰራረት ስራው ቆንጆ ታሪክ አለው ✨✨
2025-11-16 16:57:01
25
ጎጃሜው :
ቃልቲ ነው አደል
2025-11-17 10:50:58
12
Mesfin Getye :
ሰው አርጋኛለች እናቴ የጃቴዋ ቅድስት ኪዳነምህረት
2025-11-17 07:03:38
5
Bemnet :
ፀሎቴ የተሰማችባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጃቴ ኪዳንምህርት
2025-11-17 13:38:16
5
edel :
የጃቴዋ ንግስት
2025-11-17 04:15:26
7
ዳዊት ገቢሳ :
የእናቴ ኪዳንምረት የጭንቄ ደራሽ
2025-11-16 18:18:10
8
To see more videos from user @ja_nbo, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
မ//ပူစူး #မ #ပူစူး #lyrics #fyp #အရာရာယုံကြည်နိုင်ပီးချစ်လာအောင်ဘယ်လိုရှင်းပြရမှာလဲ
Lo repetimos como 50 veces, y nada que lo hacía bien ya me dio coraje #pfy #parati #fyp @Alex 🧃
#GRATIDÃO
Dog farts#dog #dogs #funnyvideo #dogsoftiktok #fyp
Áo đẹp thế này chắc lại thêm vài em vào tủ đồ…
Se cumplen dos años de un triunfo que nos comprometió con #LaCapitalImparable🪽 Han sido dos años de trabajo, compromiso y resultados por la Ciudad. Gracias a la confianza de las y los poblanos, hemos demostrado que la capital avanza, se transforma y mira al futuro con optimismo. 🚀📱💡 ¡A lo que viene! 🙌🏻
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy