@hawaaba1: ፍቅር እኮ ነህ⛪️#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatorsearchinsights #humanity #tiktok #viral

[⛪️]ሃዊ የሚካኤል ልጅ🦋💙
[⛪️]ሃዊ የሚካኤል ልጅ🦋💙
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 16 November 2025 15:22:27 GMT
1348789
369928
7003
18925

Music

Download

Comments

s886687
ሰብለ :
የኔ እናት መድሀኔአለም የልበወትን መሻት ይፈፅምለወት ከሀፅያት በቅር❤❤❤
2025-11-16 18:58:53
2853
betty16192
✝️ :
የኔ እናት ሴትዮዋን ፈልግልኝ በናት በማርያም
2025-11-16 21:51:12
1213
kachoy28
ቀጭዬ ሸገር 🇪🇹 :
😭😭😭😭አምላክ በእነዚህ እናቶቻችን አባቶችን ምክንያት ነው አገራችንን የሚጠብቅልን😭😭
2025-11-17 06:11:27
260
yetmworkademboru
Yetmwork boru 👸ethiopia 🇪🇹 :
እንባዬ ፈሰሰ
2025-11-17 06:00:22
421
userbbafzy88iz
Nardi🌸 :
የኔ እናት ቸሩ መድሐኒያለም የልብሽን ይሙላልሽ 😭😭
2025-11-17 08:14:50
145
yikeberm
I’m :
ሼር አድርጉት አለም ይወቀው በምንና በማን እንደምንኖር አለም ይወቅልን የኔ መድሃኒአለም🥰🥺
2025-11-16 22:21:29
85
teda26630972225
teda fiker :
የኔ አባት መዳኒአለም መዳኒቴ እስቲ እንደኔ ድቅ ያደረገለት
2025-11-17 08:20:43
54
avip30
yeshi 🦋 :
እደው አንጀቴን ብልት🥺🥺
2025-11-16 19:35:31
33
ur_fav_habesha
zed🩵 :
የኔ እናት ያመኑት መድአኒያለም የታመነ ነዉ ፀሎቶትን ይስማ 🙏🙏🙏
2025-11-18 18:29:13
5
user8217616511235
የአጥማቂው የዮሀንስ ሎሌ ነኝ :
የኔ እናት የሀሳቦትን ይሙላሎት
2025-11-16 18:18:48
22
haimanotmengesha6
አባቴ ስብራቴ 💔😭 :
የኔ እናት ቸሩ መድሐኒያለም የልብሽን ይሙላልሽ 😭😭
2025-11-17 04:15:33
26
aytanweabara7
ayta7 :
ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭😭
2025-11-17 10:47:52
5
v3104542
Nobel🔥💥 :
እግዚአብሔርን ማውራት የበለጠ ነገር እኮ የለም🥰
2025-11-17 08:46:57
20
demeketadesse32
ዘርማ 🇪🇹 :
የሚነግሩትን የሚሰማ አምላክ ስላለን ተመስገን 🙏🙏🙏
2025-11-17 16:28:13
12
beza1626
ቤዛ ✝️ :
ካንተ ውጪ ማን ይችለና አይ መዳኒአለም🥰🥰
2025-11-17 17:44:13
6
mesi.mesi86
Mesi Mesi :
መድኃኒያለም አንተ የተቸገሩትን የከፋቸውን ምትመለከት አምላክ ተመልከታቸው 😭😭😭🥰🥰
2025-11-17 16:23:51
10
mysweet880
Hana Trend07✅0561523817 💎 :
🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
2025-11-17 10:52:47
13
selamseferaw
ቃል በተግባር ፋኖ ለነፃነት :
የልበወን መሻት ይሙላለወት እናቴ🥺🥺🥺🥺
2025-11-17 03:36:53
9
seni09018
seni :
የኔ እናት ኡፍ ፈጥኖ ይድረስሎት❤️❤️❤️❤️
2025-11-18 17:23:26
5
kunu2306
ኤልሳ⚡️ባላገሩዋ⚡️ :
መዳንያለም ፀሎቶትን ይቀበልሎት እናቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ባኡን ሰአት አብታሙም ደአዉም ስላልታየ ነዉ እንጂ እንዲህ ነዉ እያለቀሰ ያለዉ😭
2025-11-17 13:51:46
6
nabiy210
NABIY 🎧🦋 :
የኔ እናት መድሀኒያለም ይስማሽ 🥺🥺🥰
2025-11-17 08:26:53
13
user932183769793
Ala , shwel :
የሁሉም ችግር መፍትሄዉ እሱጋር ነዉ መድይ የኔ አባት
2025-11-17 09:23:39
7
salembirhn
Salem Birhn :
የኔ እናት
2025-11-16 18:27:22
5
earouse
እዩ የገብርኤል ልጅ❤ :
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭የኔ እናት መድሃኒአለም የልብወትን መሻት ሁሉ ይፈፅምለወት🤲♥️🥰😢
2025-11-17 10:10:39
8
user8327978360260mekid
user8327978360260 :
አናቴ አናቴ የልቦትን መሻት ይሙላሎት አናቴን አስታወሰኝ የኔናትም ሚሲክነበረች ግን በሞት አጠዋት ይኤንን ሳይ ያቺ ሚስክን አናቴ አሳዘነችኝ አናቴ አድሜና ጤና ይስጦት
2025-11-16 19:46:48
6
To see more videos from user @hawaaba1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About