@detalhesdessemundo: "Parece loucura, mas o gênio por trás da Capela Sistina se considerava um ESCULTOR, não um pintor. 👨‍🎨🎨 A história por trás dessa obra é cheia de drama e teimosia. Vem ver! #michelangelo #curiosidades #historiadaarte #capelasistina

Brain IA
Brain IA
Open In TikTok:
Region: BR
Sunday 16 November 2025 21:21:24 GMT
6461
561
7
4

Music

Download

Comments

jose.lucas8355
Jose Lucas :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇😇Amem
2025-11-22 20:46:53
2
agenor.pereira.le
Agenor Pereira Leles :
amem eu gratidão
2025-11-22 14:02:44
2
domingos.dantas79
Domingos Dantas :
amém
2025-11-22 17:20:00
1
sunooooo48
ꪀׁׅꫀׁׅܻᨰׁׅյׁׅꫀׁׅܻɑׁׅ֮ꪀׁׅ꯱ׁׅ֒❄️ :
amém creio
2025-11-22 20:52:33
0
vivianemarchi675
VIVIANE :
💘💘💘
2025-11-22 19:57:20
1
elisandra.carolin6
Elisandra Carolina Martins :
🥰🥰
2025-11-23 00:32:45
1
pedro.kaneka
Pedro Kaneka :
😌😌😌
2025-11-16 22:23:50
0
To see more videos from user @detalhesdessemundo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጀግናው ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ጥር 18 ቀን 1879 ዓ.ም  ከ139 ዓመታት በፊት ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ወዲ ቁቢ በኤርትራ በምትገኘው ዶጋሊ ላይ ድንበር ጥሶ ለመውረር የሞከረውን ጣሊያን ጦር ጋር ገጥመው አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ድል የተቀናጁበት ዕለት ነበር።
ጀግናው ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ጥር 18 ቀን 1879 ዓ.ም ከ139 ዓመታት በፊት ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ወዲ ቁቢ በኤርትራ በምትገኘው ዶጋሊ ላይ ድንበር ጥሶ ለመውረር የሞከረውን ጣሊያን ጦር ጋር ገጥመው አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ድል የተቀናጁበት ዕለት ነበር። "…እኔ የሮማ ጠቅላይ ገዥ ሆኜ ስሔድ ያን ግዜ ጣሊያኖች ሰሐጢ ድረስ ሊመጡ ይችላሉ። አንዴ ክንዴን አሳይቻቸዋለሁ እንደገና ከመጡም እደግማቸዋለሁ! ራሱ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ኖሯል ይኖራልም....." ራስ አሉላ አባነጋ። ሰሐጢ ላይ ግብፆች በአሉላ ድባቅ ከተመቱ በኋላ ግብፅ (ከመጋረጃ ጀርባ እንግሊዝ) ግዛቴ ነው በማለት የያዘቻቸው ወረዳዎች ላይ የኢትዮጲያ የበላይነትና የአሉላም ክንደ ብርቱነት፣ የአፄ ዮሐንስንም ግልፅ አላማ ማለትም ጎሳ ከረን ምፅዋ የተባሉ ወረዳዎችን ወደ ኢትዮጵያ የማስመለስ አለማ እያረጋገጠው ሲሄድ በሱዳን በኩል መሀዲስቶች የአሉላን ስልት በመከተል በሀገራቸው ላይ የነበሩት ግብፆች ላይ ክንዳቸውን አነሱ። ይህም የግብፃውያን ወታደሮችን የበላይነት እያገለለው መሄዱ እንግሊዞች ላይ ስጋት በመፍጠሩ ቀድመው ዘግተውት የነበረውን የዮሐንስን በር መክፈት አስፈላጊ እንደሆነ አምነውበት ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር በሐምሌ 17 ቀን 1878 ዓ.ም ውል ፈፀሙ። በውሉም መሰረት ቀደም ብለው በእንግሊዝ ስር የነበሩ የኢትዮጵያ ግዛቶች በዮስ…..ስንሐት…..የተባሉ ቦታዎችን ጨምሮ ለንጉሠ ነገሥቱ ተመላሽ እንዲሆኑ ተስማሙ። ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስም ሆኑ የመሳዋ (ኤርትራ) አስተዳዳሪ የነበሩት ራስ አሉላ ለውሉ ታማኝ የነበሩ ቢሆንም፣ የውሉ ዘመን ማብቂያ በተቃረበበት ግዜ እንግሊዝ በቦታው የኢጣሊያንን ወታደሮች እንዲሰፍሩ አደረገች። ኢጣሊያም በግዜው የነበረውን የተወጠረ ግዜ በመጠቀም ምፅዋ ድረስ ገፍታ ገባች። በወቅቱ ራስ አሉላ አባነጋ ከመሀዲስቶች ጋር ኩፊት በተባለ ቦታ ጦርነት ገጥመው ነበርና በድል ከተመለሱ በኋላ ለኢጣሊያው ጀነራል የያዛቸውን ቦታዎች እንዲለቅ ካልሆነ ወዳጅነቱ እንደ ሚያበቃ ገልፀው ደብዳቤ ላኩለት። ጀነራሉ ግን ወታደሮቹ የአካባቢውን ሰላም የሚጠብቁ በመሆኑ ከቦታው እንደማይለቁ ፃፈላቸው።ይህም የጦርነቱን አይቀሬነት አረጋገጠው። በዶጋሊ በተደረገው ጦርነት የኢጣሊያውን 500 እግረኛ ጦር የመራው ቶማስ ዲ.ክርስቶፈሪ ሲሆን፤ የኢትየጵያን 7000 እግረኛ ጦር የተመራው በራስ አሉላ አባነጋ ነበር። በጦርነቱ በኢጣሊያ በኩል ተሰልፈው ከነበሩት ወታደሮች 420 የሚሆኑት የተገደሉ ሲሆን፤ የተቀሩት 80ዎቹ ቆስለው ተማርከዋል። ከዶጋሊው ድል በኋላ ጣሊያን ቀርቶ መላው አውሮፓ በፍርሃት ንዷል። የዶጋሊው ድል የኢትዮጵያን ስም በዓለም እንዲነሳ ያደረገ ሲሆን፤ ለአድዋው ጦርነት መነሻ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሆኗል። ከዶጋሊ ድል በኋላ ፀረ - ቅኝ ግዛት እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል። ጀግናው ራስ አሉላ ካሸነፋቸው አውደ ውጊያዎች መካከል ፩. ከኦቶማን ግብፅ -- ጉንደት ላይ 1875 እ.ኤ.አ ፪. ጉራዕ -- መጋቢት 1876 እ.ኤ.አ ፫. አይለት -- 1887 እ.ኤ.አ ፬. ሰሃጢ -- 1880 እ.ኤ.አ ፭. ከሱዳን መሀዲስት -- ኩፊት 1885 እ.ኤ.አ ፮. ጋላባት/መተማ -- 1889 እ.ኤ.አ ፯. ከጣሊያን -- ሰሀጢ 1887 እ.ኤ.አ ፰. ዶጋሊ -- 1887 እ.ኤ.አ ፱. ዐምባላጄ - 1889 እ.ኤ.አ ፲. መቐለና ዓድዋ -1896 እ.ኤ.አ ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ወዲ ቁቢ ዘመኑን ሙሉ ለኢትዮጵያ ሲዋደቅ የኖረ የምንግዜም ጀግና ነው !!! ዘላለማዊ ክብር ራስ አሉላ እንግዳ (አባ ነጋ) ወዲ ቁቢ ታሪክን_ወደኋላ

About