@ethio_densa: ደብቆታል መሰል ሶማ በረሃው፣ እምቢ ያለው ጎበዝ የታል ሽፈራው፣ የባህል ሙዚቃ ፈርጧ ገነት ማስረሻ እነበላይ ዘለቀ፣ ሽፈራው ገርባው፣ እጅጉ ዘለቀ እና መሰል ጀግና አርበኞች በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ፤ ጣሊያንን ያርበደበዱበትን፣ የክፉ ቀን መደበቂያውን የሶማ በረሃን እና ጀግኖችን ስታወድስ በእውነት ስሜትን ይወርራል፡፡ ሶማ በረሃ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በዓባይ ሸለቆ ይገኛል። ሶማ በረሃ ባለ ብዙ ታሪክ፣ ገፅ ያለው፣ ብዙ ሊፃፍለት፣ ሊታወቅና የቱሪስት መዳረሻ ሊሆን የሚገባው ድንቅ ስፍራ ነው፡፡ ከአሜሪካው ግራንድካንዮን (Grand canyon) የሚስተካከል፣ እንደውም ሊበልጥ የሚችል ቀልብን የሚገዛ መልክዓምድራዊ አቀማመጥ ያለው ቦታ ነው፡፡ የሀገሬው ሰው በዘፈን፣ በቀራርቶ፣ በግጥምና ስነቃል ብዙ ብሎለታል፡፡ እጅጉ ባይቆስል፣ ሽፈራው ባይሞት፣ ማን ይደፍረው ነበር የበላይን ቤት፣ የሶማን ዳገት፡፡ …………….. ሶማ ከበረሃው ውሃ የለም ሲሉ፣ ውቤና ልጆቹ ሲዋኙበት ዋሉ፡፡ ……………….. ቢገድልም ገደለ፣ ባይገድልም ገደለ፣ ከአባይ ከበረሃው ብቻውን ከዋለ፡፡ #Ethiopiamusic #genetmasresha #ethiopia #belayzeleke #gojjam @Cindy_Ahmed❣️ @SMB @brook news

SMB
SMB
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 November 2025 14:56:08 GMT
208800
11206
107
429

Music

Download

Comments

zhabahmed8
𝗭𝗲𝙝𝑎𝘣🍂የእናቷ ልጅ 👀🙋 :
ሲያምር የትነው
2025-11-21 11:32:23
37
orthomhara
Hunegnaw' :
እሄ ነው እንዴ ሶማ በረሃ በናታችሁ ንገሩኝ
2025-11-24 12:03:40
10
nahmenilik
Na_Oza🦅🦅 :
I really love the info on z caption man 💯
2025-11-23 12:47:35
7
aau1044
ss8uttg :
የዘፋኟን ሰም ንገረኝ
2025-11-20 08:10:16
10
ewunetu82
ewunetu :
ደ/ወሎ መካነሠላም ወረዳ በሣራት ነው።
2025-11-28 15:11:40
0
tibeynmengist40
ትበይን coffee :
ያች ንዝረት የሆነች አገር🥰🥰🥰
2025-11-23 18:17:52
6
ge37292
ge :
ሶማ ሰርቻለው ከ2006እስከ2007ዓ.ም
2026-03-08 17:41:12
1
migbar.abu
ጉዱ ካሳ :
ረመጡ አገሬ
2025-11-23 10:52:19
5
belete.amare5
Belete Amare :
ሸበል በረንታ የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤❤
2025-11-19 10:25:26
6
user1699959270541
አበይ ማዶ ንጉስ አለ ❤ 💪 :
2026-01-09 09:52:45
1
yusuf217794
yusuf217794 :
የወንዶችና የጀግናዉ አገር አየህዉ
2025-11-18 03:07:33
3
gold.hebesha
GOLD Hebesha :
ማርያምን ይህን ጫቃ አልፌበታለሁ ሙቀቱ ከመተማ እና ከበለሳ ጸሀይ ይበልጣል
2025-11-27 19:35:48
3
habitamu.wassihun
H A :
የጀግኖቹ ቦታ
2025-11-22 08:10:06
3
shumyenegiyeshewaw
shumye negn Yeshewaw🇪🇹🇶🇦 :
ሙዚቃዋን ስወዳት
2025-11-20 05:42:34
3
gech.man430
Gech man :
ገነት ማስረሻ
2025-11-21 09:12:21
4
elkidus
titus :
ክብር ለአርበኞቻችን
2026-01-13 13:55:00
1
user5949142599001
አቤ ጎንደሬው👈 :
ልዩነው ሀገሩ
2025-11-23 15:03:51
3
user9592130766349
xxx🥷 :
እዲህ ነው እጅ የጀግኖች ሀገር ወድ ልጅጥይት ላቃው ውስጥ ካስገባ ጥላቱን ሳይገል ወደቤት አይገባ ትለኝ ነበርአክስቴ
2025-11-21 16:07:06
4
enate379
✝️እናት 💒✝️⛪️ :
አገሬ ሶማ
2025-12-23 21:49:24
1
adugnamengstie506
ቢዛሞ ፋኖ :
ሶማ
2025-11-20 17:14:48
2
getahun.yelehal
Getahun yilhal 🌴🌴🇱🇷🇮🇱 :
ሀገሬ ሶማ እውነት ነው
2025-11-18 18:24:22
2
user2080072714856
owner ነን :
ገሀረሚ ነዉ
2025-11-27 08:46:40
1
h239262
ሶብርኛዋ☪️🕌🕋 :
የትነው
2025-11-18 11:52:35
1
2faceto
Due forme :
አባቴ ነግሮኝ በስም አውቀዋለሁ❤🙏🙏🙏
2025-12-04 22:12:50
1
hardin1092
Snow ❄️ :
ያየሁትን ያየ....😳
2025-11-23 15:51:38
1
To see more videos from user @ethio_densa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About