@eyerusa27: #አሜን_አሜን_አሜን🙏❤💒🤲❤🤲💒🇪🇹

✞︎MahleT⚢-Z-ኦርቶዶክስ⛪️☦️🛐
✞︎MahleT⚢-Z-ኦርቶዶክስ⛪️☦️🛐
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 17 November 2025 15:01:44 GMT
265459
34698
630
3862

Music

Download

Comments

19honesty21
ማሬ የታለም ልጅ💝✝️ :
የ38ት አመት አልጋ ቁራኛ የነበረው የመፃጉዕ ታሪክ ነው 🙏 እኛንም ከዚህ አለማዊ ስጋ ህይወት ወደ ዘላለማዊ ነብስ መንገዳችን ይምራን🥺🙏🙏
2025-11-17 17:59:50
496
xdrcmjl8zs
ኢየሩሰ አሌም (የማሪያም ልጅ )⛪🙏❤ :
ዘማሪ እህታችን ወደቤቱ ይመልሳት🙏🙏
2025-11-17 17:24:13
198
user10217158254497
hayimanot :
እናቴንይማርልኝ አሜንበሉኝ
2025-11-18 07:38:50
91
mintee_16
Minte_D :
ዘማሪ ዘርፌ በቤቷ ሆኗ የለቀቀችዉ መዝሙር ነበር። ዉበቱ,ትርጉሙ, ዜማዉ,የመዝሙሩ ለዛዉ ,,,ብቻ ሁሉ ነገሩ ዉበት ነበር።ፈጣሪ ልቦና ሰቶሽ ወደ ቤትሽ እንድትመለሺ ያድርግሽ🙏🙏🙏🙏
2025-11-17 17:16:22
82
ahlen061
miki melaku :
ሰው የለኝም ሲለው🥺🥺 ተነስ እና አልጋህን ተሸከምና ሂድ አለው 🥰🥰ሰው ሁኖ መጣለት 🙏 🥰
2025-11-19 02:53:26
44
recojovani
ሪቾ ጆቫኒ 🇪🇷Ⓐ🇪🇹 :
ከነ ቆሻሻችን የሚወደን የድግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው❤❤❤
2025-11-19 05:21:08
43
user913675827
እየሩስ :
የመፃጉ መሰለኝ 🥰🥰🥰🥰 የዘማሬዋን ስም ንገሬኝ
2025-11-17 16:50:32
14
bbbbi0334
ባለማህተቧ :
🥺🥺የመፃጉ ታሪክ መሰለኝ
2025-11-17 15:36:21
34
firedingl
ORTHODOX 💚 :
የ38ት አመት አልጋ ቁራኛ የነበረው የመፃጉዕ ታሪክ ነው 🙏 እኛንም ከዚህ አለማዊ ስጋ ህይወት ወደ ዘላለማዊ ነብስ መንገዳችን ይምራን🥺
2025-11-17 17:52:05
15
shadpp3
ክርስቲያን ነኝ ያዉም ኦርቶዶክስ :
የመፃጉ ታሪክ ነዉ ለ38 አመታት በአልጋ ቁራኛ የኖረ ሰዉ 🥺🥺🥺 ነገር ግን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስተቶስ ፈወሰዉ🙏🙏🙏
2026-01-23 16:32:38
2
rahel.haylay86
አምላኬ ሆይ ልታድነኝ ፍቃድህ ይሁን 🙏 :
ስማችን ብቻ ነው የተለያየው እንጂ የራሴ ታሪክ ነው ሰው የለኝ ረዳት የለኝ አንዴ ተመሰገን ስል አንዴ ራሴ ከማጠፋ ውሰደኝ ስል ይሄው 38 ሞላኝ እኔም አምላኬ ስንት ጊዜ ልጠብቅክ እስከ መቼስ😭
2025-11-17 20:08:50
6
menberayamaryam
ማራናታ :
መፃጉ ከተሳሳትኩ ከመልሱ ልማር እህታችንን ወደቤቱ ይመልስሽ🙏🙏🙏
2025-11-17 19:16:43
5
enani935
enani :
አቤቱ መፃጉህን የጎበኝህ አባት ለኔም ራራልኝ ባርከኝ ቀድሰኝ በቃሸ በለኝ እኔ ደክሞኛል
2025-11-18 07:36:00
16
user22818834281431
@☦️ዩሐናን(A🔐T)☦️🫰😌🫲🙏 :
ለ30አመትእጁምእግሩምአይቀሳቀስ፡ጌታችንምተነስእናአልጋህንተሸክመህሂዲአለው🥹🙏ከተሳሳኩእረሙኝ🥹🙏
2025-11-17 16:27:52
12
.gonder4
ቃል ሰጋ ሆነ💒🙏💕 :
እህታችን ዘርፌን ቅድሰት ድንግል ማርያም ውደ ቤቷ ትመልሳት 🙏፫
2025-11-19 18:05:46
8
user9250217240240
user9250217240240 :
የመፃጉ ታሪክ ከ38 አመት በወሀላ ከአልጋ ቁራኛ የዳነበት🥰
2025-11-17 17:59:48
5
meron543
Meri፪፩`፩፪`፳፯❤💒 :
38 አመቱ የአልጋ ቁራኛ🥺😭
2025-11-17 16:30:28
5
victoryme4
victory 🇬🇷 ላከኝ 🙏 :
በርጠኒውስ ታሪክ 😥
2025-11-18 22:55:06
0
eysuslezalem
hani🐝 :
እየሱስ ክርስቶስ 38 ዓምት ባልጋ ላይ የነበረውን አልጋ አንተሽክም ሄድ ያለው ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🏼🙏🏼
2025-11-19 06:58:02
4
12mesi3
12mesi3 :
እግዜያብሄር አባቴ እኔንም በምህረትክ ጎብኘኝ😭😭
2025-11-19 08:12:21
4
helengetasew996
helen996 :
መዝሙሩ ግን አልተወገዘም ማለት የዘርፌ ከበደ መዝሙሮች ተወግዘዋል
2025-11-19 11:48:39
0
habthegonder
king Habtamu 💚💛💖💪 :
ግን የሰው ልጅ ክፉ ነው: ከዚህ ሁሉ መከራ አድኖት በጠፊ ከመቱት መሃል መፃጉ አንዱ ነበር 😭😭😭
2025-11-20 23:19:19
4
aresam.121921
ሰዉ መርዳት ሰዉ መሆን በቀነ ው 121921 :
የመፃጉ ታሪክ ነው🙏ከዚህ ዓለም ፈተና ለኛ ደካሞች በምንገዱ ይምራን ❤🙏🙏🙏
2025-11-20 10:37:08
3
emebet_111
Emoti :
መጻጉ ይባላል
2025-11-19 03:43:32
2
croshetmee
mekdi's® :
😭😭😭😭እግዚያብሔር ሆይ አባቴ እባክህን ስራኝ
2025-11-18 19:44:33
3
To see more videos from user @eyerusa27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About