@mikyas.2128: #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ጴንጤ #😂😂😂

mikyas 2128
mikyas 2128
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 04:43:07 GMT
589714
37670
1571
9235

Music

Download

Comments

kal67481
kal 🇪🇹☦️ :
አደለም እነሱ ፓስተሩን እንኳ ብትጠይቀው አይመልሰውም 😁😁😁
2025-11-18 05:52:52
3207
raphaeldamickycarlos2112
Raphael Dosantos 🇧🇷🇪🇹21✅ :
1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 12 ቁ 3 ኦርቶዶክስ መልስ አላት🙏🙏🙏
2025-11-18 08:16:13
1688
mikyas.2128
mikyas 2128 :
ሁላቹም ከልብ አመሰግን አለዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 ደሞ ይቀጥላል ማርያምን🥰 ወንጌል ለጴንጤዎች እናደርሳለን 👍
2025-11-18 14:46:17
186
213amane35
Amane :
ድንግል ማርያም ምስክሬ ናት ከክርስትና ዉጪ ሌላ ሀይማኖት የለም
2025-11-18 18:29:19
434
yonas927
@yonas :
እንኳን እነሱ ፓስተሩም አያውቅም እኚ እኮ ስራ እየሰሩ ነው😁😁
2025-11-18 06:53:27
474
king..redu
𝔨𝔦𝔫𝔤_𝖗𝖊𝖉𝖚® 👑 :
መልሱ ያለው ኦርቶዶክስ ጋር ነው 😍🥰
2025-11-18 10:19:36
221
yididiya1219
Yordina Honey :
🙆‍♀️ከስራ ተባረሩ
2025-11-18 11:22:13
306
wendaye.ye.lakew
wendaye ye lakew :
እንዲ ካላፍጠጡ መንገድ ላይ ሚጨሁት ሚረብሹት አያቆሙም ይመቻቹ ❤❤❤❤
2025-11-18 09:36:57
96
jerryseyfu1
🦋🅙🅔🅡🅡🅨🇪🇹🤍🕊 :
በቀን አበል እኮ ነው ሚሰሩት አውቀው አይደለም😅
2026-01-11 20:48:35
9
user86416970d.m.x
✌️ :
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” — ሮሜ 10፥9 ማርያም አማላጅ ናት የሚል ጥቅስስ የቱጋር ነው ያለው ?
2025-11-21 01:40:32
6
user1321463218292
yared :
ኑሮ ራሱ እንዲ አልከብዳቸውም አስጨነቃቸው እኮ 👍
2025-11-18 13:47:41
23
yirga976
Yirga :
ከወረቀት ማደል እና መጮህ ብቻ
2025-11-18 10:40:51
33
pawleyaddis
addis :
መቼ ዳኑ መንገድ ለመንገድ እየጮሁ
2025-11-18 13:00:05
16
54naode
naode naode :
ተዉ ሽቀላቸዉን ይሸቅሉ አታስጨንቃቸዉ🤣
2025-11-19 22:40:10
16
djabushk11
Dj Abush ከሀና :
ኦርቶዶክስ መልስ አላት 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 12 ቁ 3
2025-11-19 05:54:26
9
eyobeabebe499
eyobeabebe499 :
መናፍቅ ድሮስ ከካራቲ ሌላ እዉቀት ዜሮ
2025-11-19 05:06:14
6
user6881304605319
ብሩክ ደ/ዘ :
ጎበዝ እደዚ ማዋረድ በርቱ መጨው ብቻ 😁😁😁😁😁
2025-11-19 02:52:34
11
gualay5
@Gualay🦋🦋🦋 :
ምን ያቁታል መዝለል ነው የሚያቁት
2025-11-20 03:10:55
5
eliastilahun8
Elias tilahun :
ሰውዬ አያድንም ነው ምትለው?
2025-12-13 04:36:20
6
the7detective
27 day :
ስራ ላይ ነች እኮ እንደ በቀቀን መጮህ ብቻ እንኳን ልታነብ
2025-11-18 05:26:29
37
miki1212121212212112
miki1221 :
እንደዚ ነፍሳቸውን ማስጨነቅ
2025-11-18 11:00:42
19
gezahegn.mk
gezu :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምእራፉን ቁጥርን ማወቀ አያድንም ግዴታም አይደለም
2025-11-21 08:53:56
9
matiyas210
Mati mat :
ሐዋ. ሥራ 4:12 12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
2025-11-18 11:23:04
56
mesi122169
mesi@1221 :
አቤት ውርደት
2025-11-18 09:13:19
12
ambaw18
Ambaw ye እyesus :
አሁን እንደዚ ማድረግክ ምንድነው
2025-11-18 09:00:25
9
To see more videos from user @mikyas.2128, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About