@melegnaa: ልዩ ፈጢራ @Melegna መለኛ የመጥበሻ አሮስቶ ይህ የመጥበሻ አሮስቶ በቤት ውስጥ የመጋገሪያ ምድጃ ወይም ኦቨን ከሌላችሁ ለማዘጋጀት ቀላል የሆነ እና ጣፋጭ የሆነ የምግብ አይነት ነው ፡፡ ዛሬ እማሳያች ምጣኔ ለ4 ሰው የሚበቃ ነው ፤ ነገር ግን እናንተ በዛ አድርጋችሁ ማጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን መጨመር አለባችሁ ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም - 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት የምግብ ዘይቱን በገበታ ቂቤ መቀየር ትችላላችሁ - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 1 የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት - 1 የቡና ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት - ግማሽ የቡና ማንኪያ የበሶ ብላ ዱቄት - ግማሽ የቡና ማንኪያ ከሙን - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ሩዝ - 2ኩባያ በሚገባ የታጠበ ሩዝ የአትክልት ግብዓቶች - 1 ተለቅ ያለ የባሮ ሽንኩርት - 2 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ተጨማሪ የአትክልት ግብዓቶች - ካሮት - ድንች - ዝኩኒ ማባያ - ቂጣ - ዳቦ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 08:33:41 GMT
Music
Download
Comments
የማር ውሃ 🌹🦋 :
ዶሮው ነው የሌለን እሱን የምናገኝበት መንገድ ብጦቅመን 🙏
2025-11-18 11:01:57
49
eliab and Elisabeth getachew :
ዶሮው ግን ይበስላል?ጠንካራ ይመስለኛል
2025-11-18 10:52:27
23
Titi :
doro 3gize becha
2025-11-20 05:47:33
2
አችመዶ🤟 :
ከጨመቅነው በኋላ ብናሰጣው ችግር አለው
2025-11-19 11:19:12
12
ℬ️★ :
ያለስጋ ተዋፅኦ እንዴት እንደሚሰራ አሳየን
2025-11-19 11:02:56
10
Amel :
እናመሰግናለን
2025-11-22 15:39:56
2
Yeshiharge Gashaw :
የዶሮ ሾርባ ስራልን
2025-11-18 15:19:37
6
Gebriel abate :
በ ኦቨን ስራልን
2025-12-09 10:30:21
1
ግልጽ ነኝ :
በጣም ነው ደሰ ያለኝ አመሰግናለው ለአንተ ቀላል ይመሰላል ለኔ ግን።።።።።።።
2025-11-20 06:05:07
2
አማን ዮሃንስ :
የሄሉን ፍሬ ብንረሳውስ🙄
2025-11-19 09:17:21
6
Dawud :
doro ነው የለለን🥺
2025-11-22 14:24:57
1
M-O-O-N 🦋 :
የእውነት የምድጃው ነገር የብዙ ሰው ችግር ነው የፈታኸው 😍
2025-11-18 08:50:00
39
Adurhman tofik :
gen dro yebselale
2025-11-20 17:08:11
1
remla 123 :
የደሮ ቆዳውን ስለማልወድ ብልጠውስ?
2025-11-18 16:08:40
8
eyu_man5 :
አሩስቶ በኦቨን አሰራር?
2026-01-07 13:29:51
0
hana bayu :
መጥበሻውን የት ገዛኸው
2025-11-18 10:43:56
1
Girumneh :
sigaw gin tolo yibesilal??
2026-01-14 10:30:48
0
selam766148 :
መጥበሻውስ የሚሸጥበትን አትነግረንም
2025-11-19 11:58:00
1
Beletu Abate❤️ :
ይመችክ @🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-08 17:33:20
1
Nigatu Eba :
10
2025-12-03 17:45:43
1
user1269333739188 :
በጣም አመሰግናለሁ
2025-11-19 18:08:34
2
Ruta Mulugeta :
ዶሮ ወጥ ካልሆነ ኪሳራ ነው የሚመስለኝ 😊
2025-11-20 14:49:35
1
georgeguta24 :
ergo ረስተሀል bro
2026-01-04 10:34:31
1
seni :
እባክህን ኩናፋ እንዴት እንደሚሰራ አሳየኝ
2025-11-19 04:44:40
4
Selam Getachew :
melegna gin doro yibesilal?
2025-11-20 06:28:51
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.