@m.h.k0990:

m.h.k
m.h.k
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 18 November 2025 10:56:16 GMT
121396
6421
399
869

Music

Download

Comments

rita54782
rita :
mhk እባክሽ የባሌ እህቶች አአላኖር አሉኝ
2025-11-18 11:32:25
24
fairylove224
fare love :
የኔ ቆንጆ ተባርኪ የወር አበባ ከሶስት ሳምንት ከዛም በላይ ይቆይብኝ ነበር ተመርምሬ ምንም የለብሽም ብለውኝ ማስቆሚያ ኪኒን ስጡኝ በዚ በለቀቅሽው ኒሻ ተጠቅሜ 4ቀን ቆመልኝ አመስግናለው.m.h.k🥰🥰
2025-11-18 11:17:21
22
my.rood1
MY ROOD :
ፎቶ ጫማ የማናገኞችስ እንዴት እናድርግ
2025-11-18 12:13:27
8
lacomeza1
vingo💚💛❤️s.a :
አቺ ሁልጊዜ ስለፉቅር ብቻ ነው የምሠሪው እባክሺ ለሎተሪ ስሪልኝ
2025-11-18 17:39:30
7
habtam9332
Habtam :
እውይ ሳቅሺ🤣🤣🤣🤣
2025-11-18 11:13:12
6
user1018313203335mimi
user1018313203335mimi :
m h k እባክሽ አካራይ ዝም የምያስብል ካለሽ አልልሽም እደምትችይ አዉቃለዉ መላ በይኝ ስወጣ ስገባ ተሳቀቅኩ🙏🙏🙏
2025-11-18 11:31:03
6
eman.seid12
ኢማን ወሎየዋ :
በአላህ እህቴ ለእኔም ድርሽልኝ ሳልሞት፣በጣም የምወደው ባሌጋ ተለያይተናል፣የምንመለስበትን መላ ካላሽ😭😭
2025-11-18 12:53:11
5
mylifemylife008
~"What happened to Me~¿ :
ኧረ ለኔ ቁርአን እዲገባኝ ንገሪኝ የዱኒያ ጥቅም ቀርቶብኝ🥺🥺
2025-12-22 08:35:34
4
a6237112
ህልመኛዋ❤💅 :
ፎቶ በስልካችንይ በወረቀት ከሌለን እሳ
2025-11-18 13:09:06
4
user9882290613156
ሠአድያ አብዱ :
ውዴ እባክሽ የጉበት በሽታ መድሓኒት ንገሪኝ
2025-11-18 11:47:22
3
user66681087833846
Mulu ♥️ :
እረ የኔ ዉድ እኔዉም እንደዛዉ ሆኘልሻለሁ መሞትስ አልሞትም ግን እንዲመለስልኝ ፈልግ ነበር🥰🥰🥰
2025-11-20 13:11:31
3
enate.maryam34
enate maryam :
mhk የኛ ውድ ካልፈለጉን ገሀነም ይግቡ ከነሱ ተሽለን ለመገኘት በጥረት ላይ ላለነው ስሪልን 😢
2025-11-18 20:39:42
2
meteabity8
sarakilopatra♏መተዓቢቲ♏ :
የኔ ውድ እናመሰግናለን
2025-11-18 12:06:04
2
user148257402
ኤልሳ :
😳😳😳አብሬሽ የምስቀውስ ነገር🤔
2025-11-19 07:58:00
2
zenashe6475
znash6475 :
ሠላም mhk ሥራ ልለቅ ሥል ሁሉም አሠሪወች በሠላም አይለቁኝም ምን ላድርግ የሠዉ ቤትም ሠለቸኝ ተከራተትኩ ተይ በጥበብሽ አሣሪፍኝmhk
2025-11-18 13:24:58
2
mekedi006
mekdi🦋🦋🕊️ :
የኔ አብሮ መሳቅ 🤣🤣🤣
2025-11-18 12:29:14
2
bull.hmet
Alem Hmet :
Mhk በናትሽ ፍቅረኛዪ እንዲተወኝ እና እንድረሳኝ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ
2025-11-18 19:30:30
2
tigstyismaw
ፍቅር ❤ይበልጣል❤❤ 💋💋 አሉ :
ስስቂ ዉስጤ ነሽ🌺👌
2025-11-18 11:48:44
2
zulfawane4
ዜድ ነኝ የስልጤዋ 123 :
ፎቶ በስልካችን በወረቀት ከሌለን እሳ,?
2025-11-18 20:05:15
2
.2.no.meny.no.fernd
መሲ ያሶሳዋ :
mhk ባሌ በጣም ሀብታም ነዉ ግን ግብጋባ ነዉ አሰረ ሳንቲም አይሰጠኝም ሰለዚህ መላ ካለሸ ወደ😅
2025-12-16 12:00:04
1
love.ethiopia448
በእግዚአብሔር ልቤ ፀና :
የሳቄ ምንጭ አንቺ ስትስቂ እኩል ነዉ የምስቀዉ❤❤❤
2025-11-18 15:25:03
1
fasik610
F/M🌷🌷🌷🔥🔥🔥Love :
አረተመቸሽኝ😂😂😂
2026-01-08 19:42:24
1
To see more videos from user @m.h.k0990, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About