@johnlyrics90s: #እስቲይሁን #አክሊሉስዩም #lyrics_songs #like

johnlyrics90s
johnlyrics90s
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 18 November 2025 16:02:00 GMT
427590
19563
171
2525

Music

Download

Comments

ghghq424
Tig አምላኬ ሰዉ አርገኝና ሰዉ ይግረመዉ :
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ይልቁንም ተቃራኒ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ግን ሳገኘዉና ስሰማዉ ቆም ብዬ እሰማዋለሁ እንባ ይተናነቀኛል ለምን መሰላችሁ ልጅ እያለሁ እናቴ እየሰማች ስታለቅስ አስታዉስ ነበር😭 ታዲያ የሙዚቃዉ ትርጉሙ ስለማይገባኝ በሷ ማልቀስ ይከፈኝና ዝም እል ነበር ለካ ያኔ የምታለቅሰዉ ሂወቷን እደኖረች ያለዉን ኑሮዋን ስለሚነገራት ነዉ ዛሬ ነዉ እኔም የገባኝ የሚገርመዉ ዛሬም እዛዉ ጨለማዉ ዉስጥ ናት አድጌም አልጠቀምኳት ብቻ ለናቴ ለቅድስት ማርያም ሰጥቻታለሁ እሷ ታዉጣልኝ እኔ ሞክሬ ሞክሬ ደክሞኛል😭😭😭😭😭😭 እናታችሁን ክፋ አይንካባችሁ
2026-01-06 22:22:52
9
mekdi3242667
👉 mekdi 🎼ከአምባሰል ማርዬ :
እስኪ ይሁን የኔስ ቤት ይጨልም 😔😔😥😥😥
2025-11-19 05:05:51
4
huluager8
ሁሌ 💋ጎንደሬዋ💋 ከጭልጋ 👌🌹Y💋 :
የኔም ኑሮ ሂወት ጭልምልም ብሏል ከአመት አመት ይሻላልስል ዘንድሮስ የባሠነውው
2025-11-20 17:35:20
1
abyssinia991
@𝐀𝐁𝐘𝐒𝐒𝐈𝐍𝐈𝐀🚦𝐀𝐁𝐀𝐘 :
ይህ ሰው ሞቷል.
2026-01-29 08:37:31
1
yitayal3188
Yitayal :
አክሊሉ ለማ
2026-05-12 22:39:37
0
mhretetlahun
mhretetlahun :
2026-07-12 13:06:38
0
bahar083t
ባሃር ⛪🇪🇹 :
ኢህአማ ለኔ ነው ዬ ዘፈነው 🥹🥹🥹🥹💔
2026-06-27 20:05:22
1
user693819305439
user693819305439 :
ዛሬ ላይ የሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን ሳር ቅጠሉ ሁሉ ጨልሞበታል 😂😂😂😂😂
2025-11-22 18:49:03
1
kaalu08
Alhamdulilah :
አይይይይይ😥😥😥
2026-07-06 16:50:10
0
user92802788425520
እኔ የማርያም ነኝ :
የልቤን ቅሬታ ዋጥኩት በዝምታ 😱😱
2025-12-13 20:13:06
1
momii495
AAAA :
አይይይይ
2026-07-01 22:09:52
0
yezamerlij
Sanchez የ ዛመር ልJ :
የዘፈኑን ርዕስ please
2025-11-19 12:23:50
1
user56727837582060
user56727837582067 :
☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️Iam weyit. my god
2025-12-03 21:31:31
1
293122a
🌻vissionary man (Alexo)🌻🌼 :
🙄🙄🙄እስኪ የኔ ቤት ይጨልም😁😁😁
2025-11-18 19:48:15
0
wesane09
wasene belete :
የኔ የታሪክ ዘፈን
2025-12-30 20:25:56
1
bahar083t
ባሃር ⛪🇪🇹 :
🥹🥹🥹
2026-06-27 20:03:54
0
user79553093333238
user7955309333323ሠመኤ ነው :
🥰🥰🥰አውእሢቴርጋ እጠብቃለን
2026-02-02 17:59:55
0
user100i3u4
user10000234565432 :
አቤቱ ፥ በዚህ ዘመን የስንቱ ቤቱ ጨለመ ?
2026-01-22 02:57:16
0
ekram56465
ikram :
የ90ወቹ ልጆቺ የት ነቺሆ 🥺🥺🥺🥺💃💃💃
2026-05-14 10:51:34
0
56712aasm
56712,aasm :
2026-03-12 06:03:24
0
selamdemana
Sselambyane :
ያጎቴልጆችአስታውሳቸውአለው
2026-02-07 04:05:14
0
293122a
🌻vissionary man (Alexo)🌻🌼 :
እጅግ ከልቤ የምወደው እና የማክብረው ዘፋኝ እና ዘፈን😁😁😁
2025-11-18 19:49:20
1
To see more videos from user @johnlyrics90s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About