@muradtadesse: ኒቃብና ሒጃብን ማነው የለየላችሁ⁉️ ትናንት የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት በዚህ ቆራጥ ንግግራቸው እንደ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አይነቶቹን ሙስሊም ጠል አካላት ብቻ ሳይሆን፤ በሙስሊሙ ውስጥ ሆነውም ለኒቃብ የተንሸዋረረ አመለካከት ላላቸው የኛው ሰዎችም ትልቅ መልዕክት ነው። ባይሆን ከመግለጫ ባሻገር በአስቸኳይ ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣ ህጋዊ አካሄድና መሬት የወረደ ሥራ እንዲኖር እንሻለን። || t.me/MuradTadesse #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #tiktok #fypシ゚ #fyp
Murad Tadesse
Region: ET
Wednesday 19 November 2025 08:32:36 GMT
Music
Download
Comments
𝑎𝑛𝑤𝑎𝑟 𝑢𝑠𝑚𝑎𝑛🇪🇹🕋💞 :
ጀግና ሙፍቲ ኢብራሒም ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
2025-11-19 11:27:56
59
mustafi :
ለምን የሴት ፈታሽ አትቀጥሩም በዛውም የሴት ልጅ ተሳትፎ ይጨምርላቹዋል
2025-11-20 04:37:26
50
ZemZem :
ካሚል ሸምሡ ያመጣብን ጣጣ ነው ብርሐኑ ምን ያርግ
2025-11-20 06:22:18
18
Abukibig :
ኡፍፍፍ ወላሂ አረኩኝ ያ አላህ ረዥም እደሜ ስጣቸው 🥰
2025-11-19 08:50:37
36
Ali Ethiopiawi🇪🇹🇪🇹 :
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች😎
2025-11-21 04:14:41
15
fetiya kassim :
kamil shemsu new yasdeferen
2025-11-22 11:13:47
0
zed :
ኣላህ ስሩን ይንቀለዉ
2025-11-19 12:55:55
7
𝕓𝕖𝕤𝕙𝕦 𝕠𝕫𝕚𝕝 :
@𝕓𝕖𝕤𝕙𝕦 𝕠𝕫𝕚𝕝:ከአሁን ሰአት ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ ለሸሂድነትም ቢሆን ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ሙስሊም እህቶቻችን በውሀ እጦት እንደደረቀ አበባ ተራቁተው ማየት ስለማልፈልግ
2025-11-19 19:54:33
5
Said Med Qfar :
በቀጥታ ይሂ የተነገረው ንግግር በትክክል ወደ ተግባር መቀየር አለበት ምንም ግዜ ሊስጠው አይገባም ሽሂድ መሆን ካለብን እስከ መጨረሻው ሽሂድ ለመሆን ዝግጁ ነን
2025-11-21 05:55:14
3
slave :
ማሻ አላህ ሐጂ 🙏🙏🙏
2025-11-19 16:20:34
5
usmanco :
የትምህርት ጥራት ላይ እንዲህ በበረታህ
2025-11-20 09:42:53
0
የአላህ ባሪያ :
ሂጃብም ኒቃብም የማንደራደርባቸዉ ቀይ መስመራችን ናቸዉ
2025-11-22 13:27:46
2
ام فيصال سلطيوا :
2025-11-19 14:22:30
1
اللهم اغفر لي :
masha Allah
2025-11-19 08:39:58
2
umu miftah :
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች😎
2025-11-21 19:01:14
3
Yasen Usman :
ማሻ።አለህ
2025-11-20 09:48:02
0
I am Hamas 🇵🇸🇪🇹💝 :
እረጅም እድሜ ከመሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥልን
2025-11-20 03:07:24
1
➥𝙨𝙪𝙨𝙪 የ𝙜𝙪𝙧𝙖𝙜𝙬𝙖🥰 :
አሏሁ አክበር👍👍👍👍💪💪💪💪
2025-11-20 00:10:08
1
abdu fafi :
አወወ አልሐምዱሊላህ ጀግና መሪ አለን
2025-11-24 07:19:27
0
sofiya🧕✨💕💐🥀 :
በበበ🙃🙃
2025-11-22 21:39:48
0
عبدلحامد كمل :
በበበበበ
2025-12-01 16:45:36
0
Abukoo Seid :
ልዩነት የለውም🥺🥺🥺 ዳውን ብርሃኑ
2025-11-25 05:21:36
0
abuhaniya01 :
አላህ ያቆይልን
2025-11-30 22:25:26
0
newaccount_3445 :
አላህ ይጠብቅዎት
2025-11-29 15:56:23
0
GAZA✊️🥹 :
bravo💪
2025-11-19 18:00:56
0
To see more videos from user @muradtadesse, please go to the Tikwm
homepage.