@j.morales30: #canam #fyp #dunes #nightride #utv

Jose Morales
Jose Morales
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 20 November 2025 04:31:50 GMT
9159
1017
0
51

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @j.morales30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አለማችን ላይ አምባገነን ስርዓትን ለመቃወም ብለው ራሳቸውን በእሳት አቃጥለው የገደlu ​ታሪክ የማይረሳቸው ጀግኖች አሉ። ከነዚህም መካከል በቅርብ አመታት ውስጥ ሞሀመድ ቡአዚዚ (Mohamed Bouazizi)  ቱኒዚያ ውስጥ በነጮቹ 2010 በፖሊስ የተፈጸመበትን በደል፣ የሥራ አጥነት እና የጨቋኝ ሥርዓቱን ግፍ ለመቃወም ራሱን ያቃጠለ ወጣት አትክልት ነጋዴ ነው። የእሱ ድርጊት በቱኒዚያ ሕዝባዊ አመፅ ቀስቅሶ የአምባገነኑን ፕሬዝዳንት ዚነል አቢዲን ቤን አሊን regime የጣለ ሲሆን፣ ለቀጣዩ
አለማችን ላይ አምባገነን ስርዓትን ለመቃወም ብለው ራሳቸውን በእሳት አቃጥለው የገደlu ​ታሪክ የማይረሳቸው ጀግኖች አሉ። ከነዚህም መካከል በቅርብ አመታት ውስጥ ሞሀመድ ቡአዚዚ (Mohamed Bouazizi) ቱኒዚያ ውስጥ በነጮቹ 2010 በፖሊስ የተፈጸመበትን በደል፣ የሥራ አጥነት እና የጨቋኝ ሥርዓቱን ግፍ ለመቃወም ራሱን ያቃጠለ ወጣት አትክልት ነጋዴ ነው። የእሱ ድርጊት በቱኒዚያ ሕዝባዊ አመፅ ቀስቅሶ የአምባገነኑን ፕሬዝዳንት ዚነል አቢዲን ቤን አሊን regime የጣለ ሲሆን፣ ለቀጣዩ "የአረብ ጸደይ" (Arab Spring) አብዮትም ዋነኛ መነሻ ሆኗል። ይሄኛው የእኛው ሰውየም ከዚህ ራሱን ካቃጠለው ሙሃመድ ቡአዚዝ ቢበልጥ እንጂ የማይተናነስ ድርጊት ነው የፈፀመው! ያለመከሰስ መብት ያለው የፓርላማ አባል ከሚታጎርባት ሀገር ላይ ይሄንን ድርጊት በድፍረት መፈፀም፣ ምናልባት ካሰሩት በኋላ በእሳት ከመቃጠል የባሰ ነገርም ሊፈፀምበት እንደሚችል እንኳን እያወቀ፣ ተቃውሞውን የኢትዮጵያ ህዝብ ያቀጣጥለው አያቀጣጥለው ግድ ሳይሰጠው የሚሊዮኖችን ጥያቄ ተሸክሞ ራሱን እሳት ውስጥ የማገደ በዘመኔ ያዬሁት ታላቅ አቢዮተኛ ነው። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በእውነት።

About