@zema_tsion: yaekob kebersabeh #fyp #viraltiktok #orthodox #mezmur

Zema_tsion
Zema_tsion
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 November 2025 06:44:47 GMT
1491966
180343
895
13287

Music

Download

Comments

user521650317441
dingli mariyam :
ይሄን መዝሙር ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-21 04:46:05
940
user8175726243143
S.h :
ደስ ይላል በታም ለልጆች ሚሆን በ ዩቱብ ቢሰራልን 🙏🙏🙏
2025-11-21 06:31:54
290
tariker19
t .t :
ደጋግሜ አየው ደስ ስል አይጠገብም 😥🌹🌹🌹
2025-11-20 19:03:32
85
meskeremdegarege6
mititi :
ህልምንም አለመ ታላቁን ራዕይ መሰላል ተተክሎ ከምድር እስከሰማይ ሲወጡ ሲወርዱ መላዕክት በእርሷ ላይ እግዚአብሄርም ሁኖ ከላይ ከጫፏ ላይ
2025-11-21 13:36:21
79
tigistalemu22
tg :
#የኪዳነ_ምህረት_ተዓምር_ምስክርነት....🤲🥹❤ #ኪዳነ_ምህረት_ያደረገችልኝን_ላከፋላቹሁ...... በጨለማ ውስጥ በእስር በነበርኩበት ግዜ እመብርሀን ሁሌ እምላትን ታደርግልኝ አለች ትሰማኛለች እንደሐጢያቴ እንደበደሌ ሳይሆን እሷ እናት አዛኝ አደለች ምንም ሐጢያተኛ ብሆንም እናቴ ስላት ልጀ ትለኛለች.. ከለታት አንድ ቀን #እመብርሀን እናቴ አልቻልኩም እናቴ አንች እያለሽልኝ ልጅሽ እንዴት ልሰቃይ እርጅኝ አስፈችኝ ድረሽልኝ #እመቤቴ እኔ ደካማ ነኝ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ነይልኝ ከልጅ ጋር አልኳት እያለቀስኩ ተኛሁ በህልሜ የሆነች ሴትዮ ትሆጃለሽ ትንሽ ጠብቂ አለችኝ እስከመች ስላት ትንሽ ጠብቂ ትለኛለች ከዛም ከእንቅልፊ ስነሳ እመቤቴ አትዘግዬብኝ ቶሎ ነይልኝ ከዚህ ጨለማ አውጭኝ አልኳት እመብርሀን ደረሰችልኝ ሰማችኝ በለተ ቀኗ #ጥቅምት_16_በኪዳነምህረት አገሬ ገባሁ እኔ እመብርሀን ያልኳት ምስክርነት እንደረዳሽኝ እንዳስፈታሽኝ ለአለም እመሰክራለሁ ነበር ይህ ብዘገይም #እመብርሀን ደረሰችልኝ ከጨለማው አወጣችኝ ለኔ የደረሰች እመብርሀን ለሁላቹሁም ትደርስላቹሁ እኔን ያየች እናተንም ትያቹሁ 👏🏼👏🏼👏🏼❤️........
2025-12-01 14:37:52
16
user1443933870849
ባለ ማህተቧ :
ሰንበት ተማሪዎች አለን በሉኝ ✋
2025-12-25 06:28:58
6
fekadushewaye925
lukako😎😎 :
የለውም ነበረ
2025-12-13 14:06:55
7
yohanis_birhan
John 💎 :
ወንድሜ ለልጆች በYoutube ስራልን 🙏
2025-12-03 17:27:33
5
turunsh.kafane
Turunsh Kafane :
part2☺️☺️
2025-11-20 16:46:49
13
user2662254459754
ናታን ቢኒ :
እልልል እልልል እልልል🥰🥰🥰🥰
2025-11-20 16:09:30
8
genetbekele13
user5995013779597 :
በመጻሐፍ ቅድስ ላይ ሰለያቆብ የተጻፈን በአጭሩ የገለጸ መዝሙር ነው በዚሁ ቀጠል ቡዙዎቾ ይማሩበታል በርታ እናመሰግናለን
2025-11-23 07:57:31
7
user82767928516217
ነኝ 21 :
በ ማርያም ሙሉውን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-20 11:36:52
11
user3130334768250
birt@ :
ይሄንን መዝሙር እደኔ ግን እሚወደው አለ🥰🥰🥰
2025-11-22 05:58:31
7
e_cad7
𝚙𝚎 𝚙𝚎 :
በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው 🙏
2025-11-22 07:39:55
5
hanazerihunehanaz
Hain :
ወይኔ ይህ መዝሙር መቸም የማልጠግበው መዝሙር
2025-11-21 11:48:30
9
fettifetti
ela wedi maryam GuGusa :
amen amen amen 🙏
2025-11-22 05:50:59
6
user30104399875240
ናታን ሜሮን :
natan😊😊😊😊
2025-11-20 12:34:20
10
ksanetabrha27
Ksanet Abrha :
ketlbet🥰🥰
2025-11-20 17:40:45
5
birte191621
berry yemaryam :
የማን መዝሙር ነው ላውርደው ንገሩኝ
2025-11-21 17:32:32
6
meseret.addisu39
Meseret addisu :
ሕልምንም አለመ ታላቁን እራዕይ መሰላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሰማይ ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሰማይ........
2025-11-21 21:20:41
7
naol.firehewot
naolfirehewot :
2025-11-26 12:55:26
5
eyosiyas.2003.mame
eyosiyas 2003 m͟a͟m͟e͟r͟u͟ :
AMEN
2026-01-04 04:18:39
2
meskerem.zigde
Meskerem Zigde :
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-14 12:37:14
1
sehena.s.f
sihne fikade :
@አሜን
2026-01-18 03:25:37
1
mogesasmamaw409
yoni moss :
ማርያም😊☺️😊☺️😊☺️😊☺️😊☺️😊
2026-02-04 11:01:17
1
To see more videos from user @zema_tsion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About