@melegnaa: አፋኝ @Melegna መለኛ ልዩ ጎረድ ጎረድ ጎረድ ጎረድ አሁን አሁን የመጣ አሰራር አለ፤ ዋጋ ለመቀነስ ወይም በአቋራጭ ለመበልፀግ ሲባል በኮሰረት በፈላ ዘይት የሚያበስሉ አሉ ፡፡ ይህ ትክክል አይደለም በትክክለኛው መንገድ በቤት ውስጥ እንዴት እንደምታዘጋጁ ዛሬ አሳያቹሃለሁ ፡፡ ዛሬ የማሳያችሁ ምጣኔ ለሁለት ሰዎች የሚበቃ ሲሆን እናንተ በዛ አድርጋችሁ ማዘጋጀት ካሰባችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል ፡፡ የግብዓት መጠን እና አይነት - 500 ግራም የበሬ ስጋ የምትጠቀሙት የበሬ ስጋ ቀይ የበሬ ስጋ መሆን አለበት ስትገዙ ለክትፎ የሚሆን ወይም የሽንጥ ስጋ ብላችሁ ግዙ - 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ - 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ - የምትፈልጉትን ያህል ጨው - 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ ማባያ - እንጀራ - ዳቦ - ቆጮ #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok #habeshatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Thursday 20 November 2025 08:45:59 GMT
Music
Download
Comments
shark 🦈🦈 🦈 :
የጾም ነው👏🤔🤔🤔🤔
2025-12-30 05:15:48
72
tarik093997@ :
eski laklgni amrognal😊
2025-11-20 09:36:25
33
Dreamer♋ :
ቂቤው ለጋ ባይሆንና በጋ ቢሆንስ?
2025-11-21 09:43:47
34
oUseymi :
መሌ ግን ለምን ቪዲዮ ህን እንደወርድ አታረገውም
plis plis 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-21 07:38:18
10
slow_light :
ere le comment yemtemelesew melse betam yastelah ke ante aytebekem am sorry
2025-12-31 16:21:30
7
Emmanuel :
ከቀይ የበሬ ስጋ ውጪ በምን ሊሰራ ይችላል
2025-11-23 10:38:46
8
@M :
ምንም የተለየ ነገር አላወራህም እኮ😏🤔
2025-11-20 10:32:57
72
meba konjo :
ስናኝክ አፋችንን ገጥመን ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-01-01 19:53:18
5
Geni cosmo ✨ :
በበሬ ❌ አይገባም እኛ ጉራጌዎች በጣም ነው የምንችለው አሰራሩ የምር
2025-11-25 08:02:21
8
Peniel training institite four :
እኔኮ የመልስ ምትህን መቋቋም አልችልም 😂
2025-12-30 09:02:11
25
Amanuel Bekele :
Replie King 👑👑
2026-01-07 13:47:55
8
ivar⚔️ :
ያለ ቅቤ በዘይት ሊሰራ ይቻላል ወይ መለኛ?
2026-01-16 11:34:47
0
Haron :
የጉራጌ ምግቦች ልዩ ናቸው👌
2025-11-20 17:48:59
5
Messy :
2026-02-11 09:02:13
0
Silent 🤫 :
በቃ ሌላ አትስራ
2025-12-31 09:10:08
11
Fasika A 🍋🍋🍋 :
መጣም ነው እምትመቸኝ ስረህ
2025-11-20 09:02:36
6
Sergut Sergut :
ምህረት የምናገኝበትና ፆም ያርግልን
2025-11-22 14:21:36
5
marta bayeta :
አንደኛ
2025-12-27 15:27:28
1
𖣂 :
በሶሲሶያ ይሆናል ?
2026-01-09 11:47:58
1
lem kebede :
አናመሰግናለን
2026-02-09 12:18:52
1
Redu :
ጀግናው በርታ ብዙ ተምረናል
2026-01-03 16:24:43
1
mekdes tesfay :
chef pls sira felgelign ye achir cors cadis chef negn pls
2026-01-07 19:52:44
0
jafar Miiftaah G5 :
Love ❤❤❤
2026-01-08 14:15:22
1
avel :
wow
2026-01-07 18:45:46
1
𖣂 :
ስጋው የምን ቢሆን አሪፍ ነው ?
2026-01-09 10:31:19
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.