@fani_g8: Have a great time with the kids 😂❤️❤️❤️ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #adisabeba #fanivideo #Lifestyle #positivevibes😊🤗🤗🤗

Fani G
Fani G
Open In TikTok:
Region: DE
Thursday 20 November 2025 09:18:50 GMT
1327084
67477
1532
1749

Music

Download

Comments

christiannegne2
ጓል ራያ :
መፅሐፍ ቅዱስ ኣንብብላቸው በስነስርኣት እንዲያድጉልህ 🥰🥰
2025-11-20 13:09:33
1549
amen.376
amen.376 :
ሳምሪ በጅም ቂጧን ታሳድጋለች ፋኒ ከልጆቹ ጋር ፈታ ይላል 🤣🤣🤣🤣 ያሳድግልክ🥰
2025-11-20 11:46:59
840
user67868322381213
QUEEN 🤔🤔 :
የወለደ አይፋታም ትዳር ክቡር ነው ሳምሬ ለልጆችሽ ስትይ ነይ ተመለሽ
2025-11-20 09:23:03
623
honatonlineshopping
honat online shopping♧ :
ፋኒ ግን አትደንስ ተብለህ አልነበር
2025-11-20 15:17:56
260
jeruslalem
Eyu makeup 💄 :
ጀግና አባት 🥰🥰 ፕሮሞሽን ምናምን አሰሩት ልጆቹን ብቻውን የሚያሳድግ ምርጥ አባት 👍👍በርታ
2025-11-25 06:12:01
245
itsmeeeeeeeeeeee107
Kiዱ💕🧸 :
የምር አስደምመከኛል ለሌላው አባት አርአያ መሆን ያለብክ ሰው ነክ 🫶💪
2025-11-24 12:15:56
145
hiyawchristian
hiyaw :
Smari is hero
2025-12-03 06:53:07
48
natuman26
NatuMan :
Brother, with all respect, please try not to post your kids on social media. They may not feel comfortable about it when they grow up.
2025-11-24 10:55:09
26
maranata_36
maranata_36 :
The kids will have beter life with you than the mother and also grandmother like Gigi God bless you and your kids.
2025-11-23 13:13:50
6
hegereethio3
Hegerieኢትዮ :
በርታ ፋኒ አንተ ጨዋ ያሳደገህ የጨዋ ልጅ ነህ
2025-11-22 15:57:33
13
demewa3165288266378
Demewa🦅 :
ዳንስ ብቻ ሳይሆን ፀሎት መዝሙር አስተምራቸው መንፈስ ቅዱስ ያድርባቸዋል ጀግና ነህ
2025-11-25 09:00:25
15
eman610081
Eman :
ወንድሜ ዛሬ ደክመህ ያሳደካቸው ነገ ድጋፍህ ምርኩዝህ ናቸው🥰 ዛሬ የዘራሃውን ነው ነገ ምታጭደው በርታ ምርጥ ዘሮችህ ናቸው 🫶✨🙏
2025-11-24 15:05:27
61
apple.user6562275
Blessed 🥰 :
ተባረኩ፡ መፅሀፍ ቅዱስ አስተምራቸዉ
2025-11-20 09:40:22
27
rahle.neguse
Rahle Neguse :
ምርጥ አባት በርታ🥰🥰🥰
2025-11-20 11:06:19
20
mamenazu12
ሀዊ ነኝ የወንድሜ ናፋቂ😥 :
ጀግና አባት ሲኑርክ🥰❤
2025-11-25 05:31:31
28
helentesfaye31
Helen Tesfaye :
ጀግን አባት👏👏👏👏👏👏👏
2025-11-25 07:06:27
4
zinetalbachew
ዚinet🦋🫶🏻 :
ጠክረህ አሳድግ ልጆችህን😁
2025-11-20 10:01:48
17
elsa.elsa8861
Elsa♋️🦂♨️ :
❤❤❤ጓበዝ አባት
2025-11-20 09:27:28
22
usernam4366
username :
adegegna neh asmesay
2025-12-03 19:13:22
6
karima04gmail.com
karima sede :
ማሻአላህ ስታምሩ ،18አመት እስኪ ሆኑ አሳድጋቸው ሳምት አተጋ ሳምት እሷዋ ጋር ከሆነ ልጆችህ ይበላሻሉ ልጆች በአንድ ሰው ሲያድጉ ነው ጥሩ ሲጀመር ምን ልታስተምራቸው ራቁት መሄድ ነው እሚቀርባቸው
2025-11-20 09:44:12
71
selam.hagerey20
selam for world🦋🦋🦋 :
ፋኒ በጣም ጥሩ አባት ነህ ልጆችህን አንጸህ ራስህ አሳድግ ፈጣሪ ያግዝህ🥰
2025-11-20 12:24:14
13
kiyaedlwit
Kiya የእድላዊት :
መዝሙር አለማምዳቸው እዛም ጭፈራ እዚም ጭፈራ እሥኪ አንተ ቀይረው ወደ መዝሙር
2025-11-26 05:25:09
6
mime.million
Mimi.Mimi :
ሚዲያው ቢቀርባቸውስ ሲበዛ ጥሩ አይሆንም!!
2025-11-20 09:50:29
45
konji.00
Kalkidan ❤️ :
የምታደርገውለልጆችህ ያለ አባትነት ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክ👍👍 ልጆችህን ከእነዚህ እናትና ልጅ ወስደን ለብቻ ብታሳድግ የተሻለ ትውልደት ታደርጋቸዋለች🥰
2025-11-20 10:49:07
11
user9606695711139
Abeje :
ከዚህ ከዛ መሸቀያ ልጆው ሆኑው🥺
2025-11-20 14:22:30
66
To see more videos from user @fani_g8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About