@bineylma4: ደስታዬ እናት አበባዬ 😊🌼❤️#ethiopian_tik_tok #fyp

የኪድዬ ልጅ ቢኒ
የኪድዬ ልጅ ቢኒ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 November 2025 18:25:32 GMT
378565
37972
1240
4616

Music

Download

Comments

00000meron2
ሜሪ የጌትነት ልጅ :
እናትክን መልሰክ የወለድክ የዘመናችን ጀግና እኔ ላንተ ቃል የለኝም መድሃኒያለም ይማርልህ 🥰
2025-11-20 18:42:15
1092
z.980m
Zድ ፋሽን ደሴ ሙጋድ አንደኛ ፎቅ 145 :
ለአንተ ቃል የለኝም ብቻ ትለያለህ
2025-11-21 04:01:21
77
hiwot6338
የሞጣዋ ነኝ ቃል አለኝ አትልፋ💘💍A💘 :
ሰማእቷ ካንተጋር ትሑን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-20 20:49:11
48
user7666136613617
ሸነጤው 0985684738 :
እኔኮ አንድ ቀንኳን እናቴን አስደስቻት አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-09 07:30:56
5
user5272710119153
user5272710119153 :
መድሀኒያለም ምረት ይላክላቸው
2025-12-05 18:31:23
2
blenzegeye
blen :
የኔ እናት 😥😥ጀግና ነህ በጣም
2025-12-05 21:05:16
4
bruke.teklit
bruke teklit :
የኔ እናት ሁሌም ትሳቅ አበባዬ አተም ደስተኛ ሁን ጀግናው ❤❤❤❤❤
2025-11-20 20:44:55
5
user5183029263561hiu
hiku :
ትለያለህ አላህ ያተን ድካም አይቶ ይማርልህ
2026-01-16 17:36:37
1
hirutamberber
Hirut Amberber :
የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ እሱ አያልቅበትምኮ አንተግን ቃል የለኝም ዘርህ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-20 18:47:29
2
menen213
user7572680752555 :
ሁሌ ትሳቅልህ ፈጣሪ ይጠብቃቹ!
2025-12-03 18:32:07
1
samriy.samriy48
samriy samriy :
እግዚአብሔር ይማርልሕ ትለያለሕ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 02:10:21
0
user8328683088055
Hana :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏tamsgan
2026-01-11 19:36:47
0
kidist3500
kidist :
ቢኒዬ አንተ እኮ ትለያለህ ጥንካሬክ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-01 12:50:46
0
hemen26mm
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው :
ጥንካሬሕን ስወድልሕ እግዚአብሔር ይማርልሕ
2026-01-17 04:01:15
0
user2630536969942
Yergalem :
የኔ ጀግና ያበርታህ በእምነትህ ትድናለች አይዞህ የኔ ምርጥ ወንድም
2026-02-12 13:36:29
0
user5081069626902
tesfa yemahi :
🥰🥰
2026-01-16 17:32:57
0
maskereme789
ates🥰🥰🥰🥰 :
🥰🥰🥰
2026-04-06 23:47:21
0
hiwotmine
bright :
ወይ ጉድ ሰው እንዴት ነው እንደዚ ጠንካራ ሚሆነው ማሚዬ የነገው ሚካኤል ድብስ ፍውስ ያርጎት የነ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-20 18:34:24
467
user6600198161568
ትግስት የጎንደሯ ንግስት :
ግን ይች እናት ድና ማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እግዚአብሔር እባክህ ለአንተ የሚያቅትህ አዳች ነገር የለም እባክህ ማራትና ስታወራ እንያት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
2025-11-21 07:20:03
28
mesi01125
1125 mesi :
እናቴ ኪዳነምህረት ደስታህን ታብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-22 11:19:53
16
little.princec57
👸Gelila👸 :
የኔ ጃግና ጀግና ኮነህ ደስታህን ያሳየን
2025-11-22 18:15:03
15
sade_cho2
sade_ሰአድቾ✅ :
እኔ ግን ይሄን ልጅ በምን ቃል ልግለፀው
2025-11-21 10:58:37
13
nuela035
Nuela03 :
ሚካኤል በለተ ቀኑ ይፈውስልህ ይድረስልህ
2025-11-21 03:00:07
13
escalethematrix
Davide sandero :
የኛ ጀግና ወንድም ኑርልን የዛሬው ሚካኤል ይዳብስል አናታችንን
2025-11-21 05:12:19
10
zerfitusetegh
zewi :
የስዉራ ማርያም እናቴ ትማርሺ እናቴ
2025-11-20 19:27:37
9
m854203
hanicho :
አላህ ያሽርልህ
2025-11-21 12:55:52
8
susuyenatua
𝑠𝑢𝑠𝑢የnatua🦋 :
የኔ አባት አላህ ጤናዋን መልሶልህ ሁሌም ሳቁ
2025-11-21 16:49:51
7
yara03401
ብርቅነሽ :
እመብርሀን ትዳብስልህ ወንድሜ
2025-11-20 19:35:30
6
mekidimola
Mekidi Mola :
ፈለጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይማርልህ
2025-11-21 07:11:23
6
yalew.abebe2
Sil Amilak21 :
ፈጣሪ ይማርልህ እኔን እኮ አሁን እናቴ ልጄ ትለኛለሽ አይ ልጅ😭😭
2025-11-22 15:02:27
6
geneyalex7
Geney Alex :
እግዚአብሔር ለአንተ ሲል ይማርልህ ወንድሜ🙏🙏🙏😥😥😥✝️🥰🤲🤲🤲💔
2025-12-09 17:30:14
5
miki.mayko42
🎧𝓶𝓪𝔂𝓴𝓸. ♎♎ :
አስበኸው ታቃለ እናትህ እዴት በውስጧ ደስተኛ እደምታረጋት ለማዘሯ ሰጅም እድሜ ይስጣት🙏 ሚካኤል 12 ነገ እንኩአን አደረሳቹ 🙏🙏
2025-11-20 19:03:57
5
meku443
Mekdim2121 :
ጀግናው 🙏
2025-11-21 03:06:37
5
strongwomen0712
🦅 Hiwi 🦋 ታማኝ :
የፃድቃኔዋ ንግስት ጨርሳ ትማርልህ ትዳብስልህ 💞🙏
2025-11-20 18:37:22
5
iftu.iftu25
iftu iftu :
uuuffff ante lij indahu min largik🥰🥰🥰
2025-11-23 18:43:10
5
yibeltal.admassie
ብርጋና :
ምንም ያክል ብትሞገስ አንተን ሚገልጽ ነገር የለም
2025-11-22 20:42:34
4
mesafnt_27_
_@ክብሩ_ ይስፋ_23 አባቴ :
እመብርሀን ትማርሽ እናቴ
2025-11-22 18:44:34
4
amane398
Amen sol👑 :
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልህ🥰🙏
2025-11-23 08:52:09
4
ytbwrakebte21
አማራዊት :
አንተ እኮ የተለየህ ፍጥረት ነህ ወንድም አለም
2025-11-22 18:57:33
4
amendudyi
amendudyi :
የኔ አለም የቃጥላዋ እመቤት ትጎብኝልክ 🥰🥰🥰
2025-11-21 05:09:26
4
roman.reginal
Roman Girma :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ
2025-11-21 12:18:33
4
hirutvayal
HirutvAyal :
ወይይይ ተባረክ
2025-11-21 05:01:36
4
azebyaye
Azeb yaye :
የኔ አባት ልፋትክን እግዚአብሔር ቆጥሮልክ አብራቹ የምትመሰክሩበትን ቀን ያድላቹ🙏🙏
2025-11-22 14:23:04
4
asni1235845
asni1235845 :
ፈጣሪ ይማርልህ
2025-12-02 14:29:35
3
fasikadesale
F@F@ :
ፅድቅን የወረስክ አንተ ነህ🥰🥰🥰🥰
2025-11-23 07:18:47
3
edom_1618
edom hebist :
መድኃንያለም ይማርልህ
2025-12-03 11:37:28
3
aisha43812
Aisha :
አላህ ይማራት
2025-11-23 14:39:24
3
user7130958221216
ኪዳነ ምህረት ስምሽ ነው ዋሴ :
ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ያድንልህ አቦ🥰
2025-11-21 19:35:56
3
user81061151724285
ኤፍሩ ማር እና ኤልናታ ፍቅር :
እግዚአብሔር ልፋትህን ቆጥሮ ይማርልህ
2025-11-24 07:14:52
3
mohammedardi46
Mohammedardi :
Jegna wend neh yhen smat mawek Kebad new
2025-12-04 10:50:47
3
sena318823
Love animals :
እኔ ምንም አልልም ሺ አመት ያኑርልህ 🥰
2026-01-08 22:56:10
3
hiwet_guade
hiwet_guade :
እመቤቴ ትዳብስሸ የኔ እናት
2025-11-21 05:25:54
3
liyu21z
kiya :
የኔ ወንድም ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን ጀግና በርታ ሁሉም ያልፋል 🥰🥰🥰
2025-12-24 18:21:44
3
leli_herbal_oil
ለሊ የተፈጥሮ ቅባቶች :
ጀግና ነህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ቀን አለው🙏🙏🙏🙏
2025-11-23 10:51:56
3
yoditfirdawek
ዮድ የበፂ እናት :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልክ
2025-11-24 13:42:27
2
bony7098
♎ b_o_n_y♎ :
የኔ እናት የኔ አበባ 🌹🌹🌹🌹 ኑርላት ብርሃኗ ጤናዋ ነህ አላህ ያሽርልህ 🥺🥺🥺
2025-11-21 08:01:12
2
user7672231264571
user7672231264571 :
ፈጣሪ ደስታህን ይጨምርልህ
2025-11-21 20:38:53
2
.12536247
አዳ አሜን 👑 :
ላንተ ቃላት የለኝም ሳኩና ወድያው እምባየ ፈሰሰ 🤔
2025-11-22 03:39:40
2
etse.heaven
Etse heaven :
አንተን ሳይ ወንዶች ልጆች መውለዴን እንዴት እንደምወደው ፈጣሪ ድካምህን ይይልህ አንተ ብርቱ🥰🥰🥰🥰
2025-11-21 11:42:59
2
To see more videos from user @bineylma4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About