@habibkilo: ኤፍሬም ታምሩ "ቢልልኝ" አንቺ ልጅ ጭንቄን ፡ ምነው ብትረጂው ሰነፍ ገላዬን ፡ በናፍቆት በትጎጂው ትዝታሽ ሆዴን ፡ በሀሳብ እያረሰው መውደድሽ ውስጤን ፡ እያርመሰመሰው አንጀቴን…አንጀቴን ፡ በልቶት የጨረሰው አንጀቴን…አንጀቴን ፡ በልቶት የጨረሰው #ኤፍሬምታምሩ👌❤ #ባቡጄ #ephremtamirulyrics #የ90ዎች🔥🔥 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Happykilo #viral #fyp #አራትኪሎ #fypシ゚viral

Happy🎵😊
Happy🎵😊
Open In TikTok:
Region: SO
Thursday 20 November 2025 23:25:05 GMT
211387
14584
354
1135

Music

Download

Comments

zeyba.mohemmed
የሩቅሰው💝 :
ከኤፍ ውጭ ሙዚቃምያለ አይመስለኝ🥰
2025-11-21 13:29:12
162
ethio5872
ETHIO 🎶 :
ባቡጄ ነፍስ ይማር😢🙏🤩
2025-11-20 23:57:57
260
habshwit0
ሀበሻዊት :
የባቡጁን ሞት ያላመነ💔
2025-11-22 17:51:33
57
mehamed.seid37
𝙞 𝙖𝙢 𝙢𝙪𝙨𝙡𝙞𝙢💫 :
እኔ እራሡ ምርጫዬ ነው👌
2025-11-21 10:47:27
25
sishs088
༆ ኣሳዲ🌾ኩሌ..👸 :
ልጁኮ አሁን በሂወት የለም🥺
2025-11-22 04:30:41
19
user2104252427
ኤልዳና ኤልዳና :
ባቡጄ ነፍስህን ይማረው😢
2025-11-22 10:19:12
10
usimani_xx
𝓤𝓢𝓘𝓜𝓐𝓝𝓘 :
የሰው መሰረቱ ኤፍሬም ታምሩ
2025-12-05 14:26:56
2
edenyeta
Edu :
አይ ሞት ክፉ😭😭😭
2025-11-21 16:05:27
18
foziyalove661
F የናቷ🌹😍 :
አይ ባቡጅ ስምአይቀበር 😭😭
2025-11-22 13:38:39
6
user1037058161472
ያባ በላይ ልጅ.🌾🌾🌽 :
እደባቦጂ ኣንጂቴን የበላሰውየለም ነፍስ ይማር 😭💔🫀
2025-12-05 07:48:39
9
seble763
🆂🅔🅑🅛🅘🍋🍋🍋 :
😭😭😭😭የማይሞት ሰው ኡፍፍፍ ባቡጀ
2025-11-22 20:41:21
6
user719818593281
ቢራቢሮ 🦋🦋🦋🦋🦋🦋👌 :
ከሱ ዉጪ ምንም ዘፋኝ ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ የምወደዉ
2025-11-21 18:00:29
6
micko4250
MICKO✈️ :
R I P
2025-11-21 00:16:05
6
sisay8242
sisay :
ነብስ ይማር ባቡጂየ 😭😭😭😭😭😭
2026-01-15 10:57:45
1
user1039327571716
ድንግመፅናኛየ :
ቢልልኝ🥺🥺
2026-01-12 22:54:17
1
ye.maryam32
በፍቅር :
ኤፍሬም my King🤩
2026-01-04 19:31:57
1
.tsehay.smart
ዲና ዉዲ :
@ሰው😆😆😆😆
2026-01-14 20:05:16
1
sabetakemam
ሰቢጣ ቅመም🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️ :
ቢልልኝ🥺🥺🥺
2026-01-20 13:13:59
1
tigst8330
Tigst :
ነብስህን ይማረው
2025-12-05 13:15:48
1
.194385
የህልሜ ናፋቂ 🦋🥀 :
ነፍስህን ይማረዉ😭😭😭😭
2025-11-21 23:30:42
2
melakub29
B29 :
@B29:@B29:የኢትዮጵያ ህዝብ ሙዚቃ እንደማያውቅ ያወኩት ምን እንደምል ማይሰማ ዘፋኝ ሚበረታቱበት ነው ከ50ሙዚቃ 4ቱ ይሰማሉ እነሱም ዜማው አግዞት
2025-12-27 23:49:15
1
rehimabelay45
Rich የውጫሌዋ✌️ :
💔ሲያሳዝን
2025-11-21 10:13:10
2
mahi_yemaryam_lij
Mahi 💜 :
እንደቀልድ ታሞ ነበር ሞተ አይይ ባቡጂ የድሃ ሞት እንደ ህመም ነው የተሰማው ብቻ ይሁን እስኪ አምላክ አይሳሳትም ነብስህን ይማርልን🖤
2025-11-23 19:35:39
2
yayaa.muktar
darbee laalla :
me too🥺
2025-11-22 18:49:02
1
kidu_yemaryime
kidu ከወሎ ሰማይ ስር :
ኤፍ ባይዘፍን ሙዚቃ አልሰማም ነበር የሙዚቃው ንጉስ 🥰❤
2025-11-24 16:53:18
1
To see more videos from user @habibkilo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About