@rtk_motos: semana de Harley's #harley #rtk #tallerdemotos #acapulco

RTK
RTK
Open In TikTok:
Region: MX
Friday 21 November 2025 04:33:48 GMT
596
43
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @rtk_motos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


" ለቃችሁ ውጡ ካልሆነ ዲፖርት እናደርጋችኃለን " - የአሜሪካ ሆምላንድ ሴኪዩሪቲ የአሜሪካ የሆምላንድ ሴኪዩሪቲ (DHS) ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው ጊዜያዊ የህግ የጥበቃ ከለላ (TPS) መቋረጥ ከአሁን ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን አስታወቀ። በማህበራዊ ሚዲያ ባሰራጨው መልዕክት፥ የጊዜያዊ የህግ ጥበቃ ከለላ (TPS) የተቋረጠባቸው ሰዎች አሁኑኑ ከአሜሪካ እንዲወጡ አስጠቅቋል። ካልወጡ ግን ወደ ሀገራቸው ዲፖርት ሊደረጉ / ሊባረሩ እንደሚችሉ ገልጿል። የሆምላንድ ሴኪዩሪቲ ዋና የሕግ አማካሪ ጄምስ ፐርሲቫል ፥ ዳኛ ብራያን መርፊ የኢትዮጵያ የጊዜያዊ የህግ ጥበቃ ከለላ (TPS) መቋረጥን ለጊዜው ያገደውን ትዕዛዝ ማንሳታቸውን በመጥቀስ፤ የTPS መቋረጡ ከአሁን ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን አስታውቀዋል። ውሳኔው በአሜሪካ ከ5,000 በላይ ኢትዮጵያውያንን የሚነካ ሲሆን TPS በአሜሪካ በሕጋዊ መንገድ እንዲኖሩና እንዲሰሩ እንዲሁም ከአገር መባረር ጥበቃ ይሰጣቸው ነበር። ይህም ተደርጎ የነበረው በኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው አለመረጋጋት ወደ ሀገራቸው መመለስ ባለመቻለቸው ምክንያት ነው። #breakingnews #tiktok #WasuMohammed #foryoupage #foryou

About