@el..habesha: @ዮሐንስ ሽፈራው 👈👈👈ምትችሉ አግዙት ማችሉ ለሚያግዙ ሼር አርጉ#ዮሐንስ_ሽፈራዉ #el_habesha #yohanisshiferaw

ኤል.ሀበሻ💚💛❤️
ኤል.ሀበሻ💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 November 2025 09:39:39 GMT
39033
3839
147
3699

Music

Download

Comments

user3204461177847
ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ :
የዮሀንስ ሸፈራው ትክክለኛ ገፅ የትኛው እንደሆነ አናውቀውም ሲቀጥል 20,000 ብር እያለ እንዴት ነው ለድሀ የሚደርሰው ድሀ እሚያግዝ ከሆነ ለምን አይረዳም ድሀን
2025-11-24 17:34:27
7
etenesh47
Etenesh Wolde :
አይዞህ ኧረ አለን በለው በተለይ አሁን ለተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ መድሀኒት ፈልግ ጀግናችን
2025-11-21 18:11:32
18
heni_solomon
Henok Solomon @FuFutcoffee CEO :
ከጎኑ ነኝ ጀግና ወደፊት እንጂ መቼም ተስፋ አይቆርጥም
2025-12-11 01:40:52
6
mmmm060044
mmmm0 :
Never lose hope. we need you very much. you have to overcome the challenges. In what way do you want us to help you?
2026-01-15 20:58:47
1
genti.mengstu
Genti Mengstu :
ዮሐንስ
2026-01-18 18:07:32
2
tengework
tengework :
እባካችሁ ኢትዮጵያውያኖች ለዚሕ ወንድማችን ድምፅ እንሁን
2025-12-10 20:31:32
9
shtaye.wondemu
Shtaye Wondemu :
ወንድማችን እባክህ በርታልኖ ተስፋአትቁረጥ
2025-12-10 13:05:27
10
user1807527890331
user1807527890331 የማርያም :
የኢትዮጲያ ሲንክሳር የነበረው ልጅ አይዞሕ የኛ እንቁ
2025-12-10 20:12:15
4
mesimola5
የድግል ልጂ ነኝ2127 :
አይዞህ እ/ር ይርዳህ🙏🙏🙏
2026-01-09 13:30:15
1
user6921441718570
Sintayehu SG :
ዮሐንስ ሽፈራው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
2025-11-21 20:58:10
6
yeuenn777
is that u :
በዚህ ጉዳይ ያለምንም ወረፋና እንግልት አገልግሎቱን ያገኙ ታዋቂ ሰዎች ሊረዱት ይገባ ነበር
2025-12-11 02:52:33
9
feke.feke77
Fekadu :
ጆ ትንሽ ጊዜ አንተም ታገስ የምትፈልገው ነገር ይሳካል ጊዜ ለኩሉ
2025-11-23 15:59:30
7
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
አምላኬ🥺 ፈጣሪ ይድረስለት🥺🙏
2025-11-21 14:04:50
8
alemesegedkebede
Alemseged ይገርማል🇪🇹🚚💚💛❤ :
😍😍😍😍😍 አይዞህ ወንድም አለም 😍😍😍😍😍
2025-11-23 11:47:06
4
user3727763714993
Ab man :
ድብተራዎች አያሰሩትም
2025-11-21 18:24:16
5
user5775497528775
user5775497528775 :
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ መቸም ጥሩ ሰው አይሰነብትም እና በርታልን ።
2025-12-01 17:48:22
5
ayanoabako
Ayano Abako :
የሱን ሞት ላንተ ይሁን አንተ ከንቱ እሱ ለሀገር የምለፋ ጀግና ነዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-01-07 01:00:05
2
yeneworkn
Yene🌴የጣናዋአ⚓️(ደሸት/13) :
እናመሰግናለን ወንድሜ👏👏👏
2025-11-21 13:39:47
6
eldanashe
eldanashe :
ተሰፋህ በእግዚአብሔር ይሁን በሰው ተሰፋ አታድርግ አንተ ጀግና ነህ አይዞህ አደራ የምለህ ማሰተር አብነትን አክመው ታሪክ ስራ
2025-12-21 14:12:05
3
user3243978597518
user3243978597518 :
ለምን ጀግና እየተዋጋ ይሞታል በርታ ሴጣን ፀበል አይወድም በርታ
2025-12-11 06:45:20
4
user5406450416656
user5406450416656 :
የስውሯ ማርያም አለች
2025-11-23 08:28:22
3
ft24309
ft :
አለንልህ
2025-12-03 13:59:18
2
betelhem69
Ruth nega :
አይዞን
2025-11-21 15:41:35
3
abaymengistu86
abaymengistu86 :
ሁላችንም የሕንን ጀግና ጥበበ ከጎኑ እንቁም ከጎንሕ ነኝ አይዞሕ በርታ እግዚአብሔር ሲፈ
2025-12-06 02:20:03
2
user3575729999593
Mankind Tadele :
አይዞህ ወንድሜ
2025-11-21 09:45:21
3
To see more videos from user @el..habesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About