@efo.lyrics: አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው 😔 #protestantmezmur #mezmurlyrics #foryoupage #መዝሙር #protestanttiktok

Efo Lyrics
Efo Lyrics
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 November 2025 16:28:27 GMT
1945295
169151
1759
19906

Music

Download

Comments

isac_170
Y_i_ሳ_ቅ 🎶 :
በ 2013 ዓ.ም ዮኒቨርስቲ መማሬን አቁሜ ወታደር የሆንኩበት አመት ነበር 🥺 በነዚያ ወራት ጌታ ሆይ ይህ ሁሉ ለምን በኔ ህይወት ሆነ እያልኩ አለቅስ ነበር 🥺 በዚህ መዝሙር ግን ዘወትር እፅናና ነበር። ለካ እውነትም አግዚአብሔር ሉዐላዊ ነው🥺 ይኸው የ እርሱን ሉዐላዊነት እያየሁ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር በኔ ህይወት ሉዐላዊ ነው🙏🙏
2025-11-23 03:44:31
919
tsega.graceful
TSEGA :
yihen mezmur ende ene miwedew🥰🥰
2025-11-22 17:04:19
439
abemelek33
abena :
orthodox negn gn yhe mezmur bexam nw des milew
2025-11-28 18:20:41
139
anulove457
🌴🅐🅝🅤🌴 :
እኔ ሙስሊም ነኝ እንደኔ መዝሙሩን የሚወደው አለ🥰🥰
2025-12-08 05:42:47
28
firehiwotegenemo
@Fire FG :
በጣም ጭንቅ ሲልኝ ሰምቼ ተፅናንቻልው
2025-11-22 19:04:53
77
user55744719214
🅘🅑🅢.. :
ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነው !
2025-11-22 18:39:39
59
fitsum1523
fitsum :
መልሱ ግን እግዚአብሔር ጋር ነው 🙏
2025-11-23 04:18:57
37
1998alex5
alex@ :
በጌታ መፅሐፍ ቅዱስ ግዙልኝ አይታችሁ አትለፉኝ 🙏🙏🥺🥺
2026-02-20 08:38:44
7
_its_ruthx
Ʀɪᴛᴀ✝️ :
uffff beyesusm🥺🥺🙏
2025-11-23 12:07:51
13
fikirselam42
fikir selam :
ewwy yihe mezmur yene tarik new🥺🥺💖💖 አንድ አንዴ ሕይወት እንዲህ ነዉ መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነዉ 🥺💖🙏
2025-11-22 18:23:01
29
bukayosaka443
Natan :
በዳግም የመኖር ተስፍ ጨለማዉን የገፈፈልኝ መዝሙር😭😍😍
2025-11-22 18:45:48
47
samsonfuntegamil.com
samson Funte :
ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይውት ሉዓላዊ ነው።
2025-11-23 07:41:19
20
geni63921
geni :
እግዚአብሄር ሉአላዊ አምላክ ነው።
2025-11-23 04:37:36
24
kaleabhaile792
🔥 Real Kalab 🔥 :
ማርያም አማላጅናት 🥰
2026-01-02 04:55:41
9
theguner72
𝒽𝒶𝓎𝓁𝓉 𝒄𝒓7🤴 :
orthodox negn gin Hien mezmur endet end miwodew
2025-12-05 15:12:15
11
curry.editsjesus
Nafex🚭❿ :
እንደኔ ይህን መዝሙር የሚወድ በላይክ
2025-11-23 02:57:13
23
bitsu72
bbbbjghf :
ኢየሱስ ለዘላለም የጌቶች ጌታ ነው
2025-12-04 17:54:44
7
hiliyana36
⛄NOLAWit❄ :
የዓመቱ ምርጥ music
2025-11-24 20:06:27
6
mekides.muluo
Mekdi 2121 :
አንድም ቀን የፔንጤ መዝሙር አዳምጣለሁ ብየ አስቤ አላውቅም ነበር😘
2025-12-29 15:13:19
8
danidangiso1
Daniel Biruk123 :
ሰምቼ የማልጠግበዉ መዝሙሪ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-23 14:55:40
13
bitaniya957
bitaniya 🦋🦋 :
father simot ehen neber yemisemaw betam wodewalew yatsinanagnal 😌
2025-11-22 18:37:20
35
tigist.paulos
Tigist Paulos :
ምንም አይነት መልዕክት እንዳለው ይሄ መዝሙር🙏🙏
2025-11-22 19:18:56
11
user8761713210312
user8761713210312 :
መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው
2025-11-23 11:06:28
6
ritamarli0
Rita marley 💚💛❤️6💒 :
ሙዚቃ ይመስለኝ ነበር🤔
2025-12-07 11:02:52
5
selamebuchir8
Selame 1727 :
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱም እግዚአብሔር ጋር ነዉ ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው
2025-11-26 18:29:05
5
To see more videos from user @efo.lyrics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About