Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@animorphix4: 1954 — Haile Selassie and the royal lion 🦁#fyp #Tizita #EthiopiaHistory #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ
Tizita
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 November 2025 06:12:32 GMT
446432
39071
925
10875
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.57MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.57MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Arsema :
👑 King of king Haile Selassie 😍
2025-12-21 08:14:30
8
ትህትና@19 :
የቱጋ ነው ግን መስመር የሳትነው 🥺🥺🥺
2025-12-10 09:44:30
621
ብንያም :
የልእልና ጥግ የንግሥና ክብር የሀገር ኩራት።
2025-11-24 08:23:28
789
Selina🦋💞 :
ያኔ ብኖር ይሻለኝ ነበር😔
2025-12-07 09:29:01
389
Delnesh 🤌🏿 :
Amhara legacy 😍
2025-11-24 08:31:02
81
Kingly tycoon፳፱ :
እድሜ ለ1960ዎቹ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች፤ ከዚህ ልዕልና አውርደው ከታች አደረጉን።
2025-12-06 16:35:35
219
ናብሊስ :
የሳትነውን መንገድ ተመልሰን መቼ ነው የምናገኘው???? እንዴት ብንወድቅ ነው ላንነሳ የተሰባበርነው?
2025-12-12 09:36:32
40
ሀና :
እንኳንም ቀና ብለው አያዬን እንኳን አንበሳ ልናለምድ ሰውም ማልመድ ከብዶናል😭
2025-11-26 09:03:42
132
natu 19🇺🇲 :
አስባቹታል አንበሳ እኮ ነው የሚጋልበው 🤔
2025-11-25 18:36:53
20
michael :
ከከፍታ ወደ ቁልቁለት እናመሰግናለን ጃንሆይ 👑 👑 👑 👑
2025-11-23 11:49:49
183
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
ይህ ገንዘብ ማይገዘው ታሪካችን ነው 🙏🙏🙏🙏
2025-11-26 12:03:34
138
arsenal :
ንጉሱ ከተገደሉ በኋላ ነው ሁሉ ነገር መበላሸት የጀመረው
2025-12-11 19:22:20
7
Getachew Biru449 :
ዘመን ቀረ። ፈረንጅ የሚያሰግድ መሪ። ያን ዘመን የተቃወምነው ሳይገባን ነበር።
2025-11-29 07:41:48
8
zewditu fenta :
አየጉድ እንዲህ ነበርን ።አገር ሲያረጂ ጃርት ያፈራል ሆነጂ ነገሩ
2025-12-08 06:30:08
57
ቅድስት ሆይ ለምኝልን!!!?!!! :
ህልም የሚመስል ነገር ግን የማይካድ እውነት
2025-12-07 16:08:48
23
mos&dagi :
የማንም ተላላኪ መሪየ አድለም እምልህ ለዚህ ነው የአሁኖቹ የነጭ እግር ላሽ ናቸው ክብር ለአያቶቻችን።
2025-11-25 16:40:31
40
Haftom 1€π₹£🇪🇹🇸🇸 :
አገራችን ነጭ የሚሰግድላት ነበረች ግን ምን ያደርጋል የዚህ ዘመን ትዉልድ ደሞ አገሩን ለመሸጥ ይሮጣል የዚህ ዘመን ትዉልድ በመሆኔ አፍራለዉ🥹
2025-12-10 12:56:33
18
ተሙቶር። :
😁😁😁ከፊት የነበርነው ከሰዉ ኋላ ቀርተን
2025-12-07 06:47:43
12
h4n4h_ppo💋 :
የክብር ጥግ የነበረበት ጊዜ
2025-12-07 08:01:26
13
sayfu :
ይገርማል ከዚ ወርደን ነው የተዋረድነዉ
2025-11-26 10:30:24
25
Alico z😍 :
እኛ ሞተን እነሱ እየኖሩ ቢሆንስ🤔 ማን ያቃል
2025-12-12 05:48:22
18
dagi :
አንበሳ ጋላቢው ሸዋ አቢሲኒያ አምሐራ🥰 የኢትዮጵያ ኩራት
2025-12-10 11:39:38
12
tesema tamir td :
ኢትዮጵያ ደግማ የማታገኛቸው የተከበሩ ፣ የተባረኩ ፣ብዙ ሳይማሩ ህዝብን ለ43 አመታት በጥበብ የመሩ፣ አፍሪካን አንድ ያደረጉ ንጉስ ኃይለሥላሴ ክብራችንና ሞገሳችን ነበሩ። ከእርሳቸው ዘመን ወዲህ እርግማን ነዎ መሰለኝ የኢትዮጵያ ስቃይና መከራ በዝቷል። ጌታ ይድረስልን።
2025-12-09 15:30:50
13
dilerwa🍁 :
👑 ጃ የትኛውም አይነት መንግስትም ሆነ ንጉስ 👑 አይተካቸውም🖤 one love ማጃው
2025-12-15 20:25:46
8
Lion tv :
የእኛ ንጉሶች እንኳንስ ከሰዉ ጋር ከእንሰሳት ጋር ተላምደዉ ነበር
2025-12-11 17:03:37
14
To see more videos from user @animorphix4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Emang barba ini pemain kelas Eropa boy🔥 @attahalilintar #attahalilintar #kickstreamattaxgcpk1 #beckhamputra
Hoima city stadium catches fire 🔥 #snowtoursandtravel #frypgシ
Learn 4 Action Words in English | تعلم 4 أفعال بالإنجليزية
@marianapimentaoficial #marianapimentacy
😂🙂↕️
❤️❤️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy