@tsi__tsi: adonay ባንዲራ ከለር ተቀባህ ተብሎ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok

🦅ፅጌሬዳ🔱24
🦅ፅጌሬዳ🔱24
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 23 November 2025 06:31:59 GMT
654724
17014
682
2499

Music

Download

Comments

user62155541593350
user62155541593350 :
ወገን ፋኖ ለዚህ ነው የሚዋጋ ገባችሁ
2025-11-23 13:54:08
433
haniamharasaynt1
HANI አማራ ሳይንት🏝🦅 :
ሰው በሀገሩ መኖሪያ ማጣት😢
2025-11-23 09:01:51
433
kalkiidan5
ቃልኪዳን🦋💙 ⭐️ :
ምስኬን ሰው በሀገሩ መሳቀቅ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-11-23 09:14:54
333
hel78046
helen :
😳😳😳😳 የዚ ሀገር ባንዲራ ተቀየረ እንዴ ?
2025-11-23 13:08:14
389
user.8561731774009
@user 8561731774009 :
ታዳ ይች ሀገር የማን ናት ባደግንበት ባዲራ ጉድ እኮ ነው
2025-11-23 12:07:39
37
27_21_16
ሹልቃ :
የኔ አባት ዝብሎ ነዉ አኮ midekmew 🤔😭
2025-11-23 10:39:49
92
weyin212
weyin🔥ሸዋ🐦‍🔥 :
ባንዲራ ተቀይሯል እንዴ ጋይስ🤔 ምን ጉድ ነው ወይ እነሱ የሚፈልጉትን ያሳውቁን ተሳቀን ሞትን በሀገራችን 🥺😥
2025-11-23 07:37:36
110
animalistic708
Medina official🧕🦋🇪🇹 :
ለዚ እኮ ነው ይሄ መንግስት ለዚህ ሀገር አይበጅም ሚባለው😭
2025-11-23 10:30:24
83
delus271
daniel :
ለምን ይህን መንግስት እንደምጠላው አሁን ግልፅ ሆነልኝ
2025-11-23 14:29:39
26
anayo4510
anayo :
ለካ ይህ መንግስት በዘር ኣስመስሎ እንደ ሃገር ነው እያጠፋን ያለው እንደ ህዝብ የምንነሳው ኣሁን ነው ሰላም ለሃገራች በሃገራችን መኖር ኣልቻልንም ወጣቱ ስደት እየመረጠ ነው ለምን በሃገራችን ሰላም ኣርገን ኣንሰራም የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ንቃ
2025-11-23 11:07:00
57
user9960848426612
mekdes122 :
ማነዉ እንደኔ በሀገሩ ሚያፍረዉ ?
2025-11-23 12:05:11
32
user41727681
ጃን ተከል :
የበታችነት የቁም ሞት እኮ ነዉ።ሰዉ በገዛ አገሩ
2025-11-23 11:41:29
23
werknheyimer
#ጩባው_የኪድዬ_ልጅ🤙 :
አይ እማማ ኢትዮጵያ ያሳዝናል😭
2025-11-23 11:20:24
56
johnalem7
John Alem 🌍🌍🌍 :
ኢትዮጵያዊነት በዚ ግዜ ቀረ
2025-11-23 23:21:51
17
adduzkey
Key Man (Addis) :
የበሰበሰ ስርዓት😢
2025-11-23 17:35:35
11
tesfaalem2
Hope/TR10/ :
በሰማይ ላይ ያለውን ቀስተደመና እናወርዳለን ብለው ድሮን ልከው ነበር አሉ
2025-11-23 12:41:16
40
tirebobatiso
L̶i̶f̶e̶ Following :
ሲያሳዝን የኔ ደግ ሰው🥺🙏
2025-11-23 20:20:45
9
tenaabera2
kal💞 :
ጌታን ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያ መግባት የፈራው
2025-11-23 20:29:20
8
netsiamen6
maryam :
ይህ ቀን ያልፋል ግን ለኦሮሞ ህዝ ከፍሎ የማይጨርሰው እዳ ውስጥ እያስገቡት ነው እመኑኝ ከፍሎ አይጨርሰውም 😳
2025-11-23 17:30:24
6
waaqaa490
Safuu2018😤 :
አንድ ዓመት መታሰር አለበት
2025-11-23 11:50:00
29
mahi68825p
mahi :
ያልገባኝ ባንዲራችን ነው ኮከቡን ለመሳል እኮ ፊታችን ቦታ አይበቃ ባይሆን ኮከቡን እናንተ ፊት ብንስለው ባይ ነኝ
2025-11-23 19:55:19
9
.tiamo30
👄Hope💅🤳 :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺ባንዲራዉ ተቀየረ እንዴ እኛ ሳናዉቅ
2025-11-23 07:28:30
24
10000a2k
ነጭናጫው 😏🚦⚓️ :
አይ ይች ሀገር ወደት እየሄደች ነው ወገን ሰው በገዛ አገሩ እድህ አይነት ጣጣ በጣም ያሳዝናል በጣም 🤔🤔🤔
2025-11-23 15:44:12
9
richo6269
🦋ሪች Queen👸🦋🇦🇪 🇪🇹🧕 :
ሲያሣዝን በአሏህ😔😥
2025-11-23 19:44:43
6
alemnesh.ybka
ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍፃሜ ነው ። :
የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ተቀይሯል ማለት ነው
2025-11-23 09:04:06
39
To see more videos from user @tsi__tsi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About