@maramawit_abate: #ortodox እኔስ ያለኝ ቃል አሜን ብቻ ነው ተመስገን 😇♥️

Maramawit abate
Maramawit abate
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 November 2025 07:05:56 GMT
626065
103482
1058
2859

Music

Download

Comments

mahis.family
ኢትዮጵያ ታበፅእ .... :
በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ጀግና ለሌሎችም ልቦናይስጣቸው
2025-11-23 07:35:43
1348
zelalem.dessie1
zedo :
ኧረ ይች ሰው በጣም በረታች እግዚአብሔር ለፍፃሜ ያብቃሽ ቆንጅት
2025-11-23 10:05:07
412
medi61480
19ma21 :
የአስተዳደግሽ ውጤት ነው በቤቱ ያፅናሽ🙏❤❤❤🥰🙏
2025-11-23 10:09:48
300
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-12-01 08:57:22
18
tzta311
T ....✝️ :
ስላንች የተሰማኝን ደስታ ከቃላት በላይ ነው ሁላችንንም ወደቤቱ ይሰብስበን
2025-12-05 13:42:45
8
someonespecia21
Someone special :
እግዝያብሄር አምላክ በ ቤቱ ያፅናሽ ከ ክፍ አይን ይጠብቀሽ
2025-11-23 15:36:28
8
.kal.ye.arsema
𝑘𝑎𝑙𝑖𝑦𝑒 🦋🌸 :
በዚሁ ቀጥይ🙏❤❤
2026-01-15 02:36:20
5
bkot.abe
ጎዶልያስ :
ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏
2025-11-23 18:03:52
25
user8082982957887
Hilu :
አሜን የኛ ውድ እህት ላንቺም 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰
2025-11-23 07:19:16
64
meti21161
meti yedengel :
ቀልድ የለም እንፆማለን መልካም ፆም ፀሎት ብይሁንልን🥰🥰🥰
2025-11-23 08:43:43
56
meseretworku302
መሲ የጎንደሯ ቀበጥ ያዉም 44ቱ 💪❤ :
ማርያምን በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሉ ነገርሽ ነዉ የሚያምረዉ በይበልጥ አለባበስሽ የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልህ🙏🙏🙏
2025-12-01 16:26:41
12
yeab_mar
የአብ ማር :
ያስመለጠሽ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ያፅናሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ሀይለ ሚካኤል
2025-11-23 18:16:37
19
tewahido1877
አባይ ምንጭ-ሰከላ :
ፍፃሜሰሽን ያሳምርልሽ 🥰🥰🥰
2025-11-24 10:00:39
11
meazadereje21
Meaza Derje :
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ ስታምሪ
2025-11-23 10:29:55
8
beautybyfaith_16
ƬSƐፍ 💕⃝ ☦︎ 🕊️ :
ተመስገን እንዲህም አለ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰ሌላው ሲጨፍር አድሮ ይፖስታል
2025-11-23 09:57:31
16
naami8k
ናኦሚ 👩🏿‍🦱 :
ሰው ሲበስል አመስጋኝ ይሆናል🙏🥰🥰
2025-11-23 19:50:54
12
getachewbirhan02
𝓰𝓮𝓬𝓱 :
አሜን ጌታ ኢየሱስ በቤቱ በቤቱ ያፅናሺ ያፅናን🥰🥰🥰
2025-11-23 08:42:15
17
sedazema
sedazena💕 :
መልካም ፆመ ነቢያት ይሁንልን 🥰🥰
2025-11-23 07:39:32
19
user16196575411694
መሲ የድንግል ልጅ :
በጣም ፍቅር ያዘኝ ካንች በሀይማኖታዊ ስራዎችስ እመብረሀን አብዝታ ትባርክሽ የኔ እህት
2025-11-23 10:22:54
8
crown_2127
Zed 👸🌸 :
በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰
2025-11-23 11:29:50
5
esku01
emuye :
ማሬ በቤቱ ያፀናሽ🥰🥰
2025-11-23 09:55:17
15
akiya_k0
Akiya :
እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ እናት እንኳን አደረሰሽ መልካም ፆም🥰
2025-11-23 11:00:57
7
fff22f243
john :
ይህ ነው አራዳነት🥰🥰
2025-11-23 11:20:16
10
user2220561243223
medi :
አሜን ማሪያማዊት በመቤቴ ማሪያም ያጽናሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-23 07:30:56
7
endrias.mekonnen
Endrias :
መልካም ጾመ ነቢያት ይሁንልን ማሬ 🙏
2025-11-23 07:14:19
5
To see more videos from user @maramawit_abate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About