@inchristalone101: @IN CHRIST ALONE:ፈረዳ ሲረዳ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝሞ አልኩኝ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ቆምኩኝ አጥፍተሀል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩ ጮኩኝ ሊሰራ ነው ታገስ አሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታው ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንደ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉአላዊ ነው #lewalawi #ለዋላዊ👌🌸🌺 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiaprotestantmuzmur🇪🇹 #ethiopodcastclip @Bereket Dejene Zeleke @Pastor Dawit @Biniyam B. Desalegn
IN CHRIST ALONE
Region: ET
Sunday 23 November 2025 20:03:55 GMT
Music
Download
Comments
Ayidil :
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስወደው🥰
2025-12-06 09:10:18
290
fisum$$$$$ :
2025-12-02 03:57:50
146
IN CHRIST ALONE :
ፈረዳ ሲረዳ የወደዱ
አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ
ዝሞ አልኩኝ እንዳሉኝ ሆንኩኝ
ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ቆምኩኝ
አጥፍተሀል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ
ጠላት ነው ያሉኝለት
ቆምኩኝ ለጦርነት
የሰው ክፋት ጠቆሙኝ
አድነኝ አልኩ ጮኩኝ
ሊሰራ ነው ታገስ
አሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ
እምነቴን አበረታው
ቆምኩኝ በረታው ፀናው
አንዳንዴ ህይወት እንደ ነው
መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው
ቢገባኝም ባይገባኝም
በኔ ህይወት ሉአላዊ ነው
2025-11-24 14:49:47
97
ሊና ተስፋዬ ፍሰሀ :
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ይነዝረኛል ነዉ ምላቹ
2025-12-07 10:12:58
42
🕸️ :
በጣም የምወደው ዘፈን
2025-12-04 16:58:18
2
Evangelist birhanu :
አሁን ይህ መዝሙር ገባኝ tnks
2025-12-06 17:25:04
7
💫✨ :
አሜን
2025-11-29 06:36:57
5
Yabu :
የእናቴን ሀዘን ያፅናናኝ መዝሙር🥺
2025-12-07 15:55:21
11
Yeshe Kasaye :
አሜን አሜንንን❤️
2026-05-26 07:29:42
1
Sandra Bella 🥰🥰❤️❤️ :
ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው 👌
2025-12-04 08:32:59
27
wynwa :
ሉኣላዊ ነዉ!!!!!!!!ኣሜን🥰🥰🥰🥰
2026-01-30 14:21:47
2
✝️Dasse❤Røyał🛐 :
Amen
2026-03-20 05:04:36
1
Jerry🌹 :
በኔ ህይወት ሉዋላዊ ነው🙏
2025-12-02 12:18:56
8
Samri❤️🔥 :
ልቦና ያድላችሁ በዘፈን እግዚአብሔር አመሰገንም
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🛐
2025-12-01 12:24:48
7
beka :
አሜን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-18 06:25:30
1
ያቺ ቀን👊🏻💪🏻💪🏻💪🏻 :
አሜን
2026-01-15 12:39:20
1
nyaJimmm :
amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-08 20:57:56
1
✨MENATA✨ :
ማርያም አማላጅ ናት
2025-12-02 19:52:29
8
system🚶♀️ :
ይህ መዝሙር የሂወቴን ከባድ ቀኖች አልፌበታለሁ
2026-01-13 03:54:39
1
Haset&&jimin&bts :
mariyam mariyam
2025-12-03 15:02:18
4
🫰🏿𝓜𝓪𝓴𝓲𝓲𝓲🫶🏿 :
መዝሙር ነው እንዳትሉኝ😳😁🤷
2025-12-03 14:31:54
2
Mesfin Alemayehu :
❤ማረኝ
2025-12-01 06:41:43
2
yoni✝️ :
amen🥰🥰🥰❤🙏
2025-12-02 04:54:09
2
1o34 :
yes 🥰🥰🥰
2025-12-09 17:07:27
1
To see more videos from user @inchristalone101, please go to the Tikwm
homepage.