Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hamu1621: ወይራ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን
🅗🅐🅜🅤
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 November 2025 07:14:54 GMT
1446445
196538
5529
59742
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.5MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.5MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Alemeshete Gierefe :
በጣም ያሳዝናል ግን እኛ የቅድስት አርሴማ ልጆች ዳግም አናሰራዋለን
2025-11-24 07:56:54
9014
yabu :
የ 100ብር ቻለንጅ ብንሰበስብ ቢያንስ 50000ሰው ቢያዋጣ ከመጀመሪያው የተሻለ ቤተክርስቲያን አእንሰራል ❤️🙏
2025-11-24 18:25:13
1457
MR🦋🧡💔🔥 :
ማርያም ምስክሬ ናት ህንጻ ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራው♥♥🥰
2025-11-24 08:29:43
2093
Jo (ኬልቅያስ) :
እኝ አባት ማለት መርታቸው በዚህ ቦታ እንድትሰራ የቆረቆሯት ናቸው አብረው ታስረዋል ከፅላቷ ጋር ፈተና አይተው ነበር የመሰረቷት አንስተዋቸው ሌላ ደብር ሄደዋል ዛሬ ሃዘኗን ሰምተው መተው አምረው አለቀሱ አዘኑ ልብ ይሰበራል የገባችበት ባከበርን ዋዜማ ይሄ ደረሰብን ለበጓ ነው🙏 ኦርቶዶክሳውያን ኑ ሐዘኗን እንካፈል
2025-11-24 08:36:28
1072
saba fker :
ትንሾ ስትቃጠል ትልቁ ይነሳል እጥፍ ድርብ አርገን እሰራለን 🙏
2025-11-24 14:21:51
256
………. :
አይዞት አባቴ በተሻለ ይሰራል እኛ ኦርቶዶክሳውያ መሀረባችንን ፈተን ነው ምንሰራው
2025-11-24 09:46:20
94
senayit :
እሰራዋለን የናታችን አርሴማ ከኛጋር ትሁን
2025-11-25 10:11:42
5
ኦርቶዶክስ🥀 :
አባት ይህንን ያህል ሲያለቅስ ማየት በጣም ያሳዝናል 🥹🥹🥹
2025-11-27 16:00:04
6
Ⓑⓘⓡⓣⓐ :
እንደኔ ያለቀሰ😥
2025-11-25 14:29:18
6
Meski🦋🦋 :
የበለጠ አርገን እንሰራዋለን💪😥😥
2025-11-25 05:51:08
12
sami ze ledeta :
ከነበረው በእጥፉ ይሰራል🥰
2025-11-24 08:29:56
49
የምስጋና ህይወት :
እደዚህ አይነት አባት አለወይ ብያለው አባ ልቅሶወትን እግዚህብሔር ሠምቶ አርሴምዬ እናቴ ተሠርታ ታምር ለመስራት ያብቃት
2025-11-27 04:59:02
6
user9173759375766 :
ጥሩ ጊዜ ያምጣል የእምነት ቦታ ሲቃጠል አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-11-24 10:39:15
50
ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ :
ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ እንዲሰራ ፈቃዱነው እንሰራዋለን
2025-11-25 06:12:25
27
Hulu Gonder :
እውነትያሳዝናል 😭😭ግን ቻሌንጅ ቢጄመር የምትሉ
2025-11-24 18:06:03
41
Helu🌸💫🦋 :
ሰማዐቷን ነው የምላቹሁ የትም አገር ያልታየ ትልቅ ቤተክርስቲያን እንሰራለን እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ተባብረን ቤታችንን መስራት አያቅተንም ሁላችን ያለንን እናዋጣለን ገንዘብ የማይችል ደሞ በሞያ በጉልበት አድርገን ተባብረን እንሰራዋለን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-24 18:57:55
62
Mekdes Gebra :
አይዞት አባቴ በተሻለ ይሰራል እኛ ኦርቶዶክሳውያ መሀረባችንን ፈተን ነው ምንሰራው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-24 20:11:21
7
.😘 :
የተሻለ ሆኖ ይሠራል እንሠራዋለን እንደ ፈጣሪ ፍቃድ 🥰🥺🙏
2025-11-25 07:57:34
5
ቤዛ 💜 :
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በጣም አዝኛለው እግዚያብሄር ዳግም አሳምሮ ሊሰራው እንደሆነ አምናለው ሁላችንንም በምህረቱ ያስበን 😔
2025-11-25 07:06:15
17
🇭 🇴 🇵 🇪 🙎♂️ :
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭🙏🙏🙏
2025-11-25 04:46:02
6
amir :
ወላሂ የእምነት አባት እንደዚ ሲያዝን ማየት ይከብዳል አላህ በተሻለ ይተካላቹ 🥰🥰🥰🥰
2025-11-25 11:42:20
6
meles yesuyumu :
እንሰራዋለን ከአርሴማ ጋር ሁነን
2025-11-25 16:23:06
6
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ 19 :
እንሰራዋለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-24 09:29:42
25
Yechale Yibeltal :
ቶሎ ወደ ስራ ግቡ እግዚአብሄር በረዳን ሁሉ እናግዛለን። የአባታችን ለቅሶ አንጀት ይበላል
2025-11-24 17:48:46
31
Tg mitku👗👗👗 :
ሁሉም ለበጎ ነዉ እንሰራዋለን 🙏🙏🙏 አንድነታችንን የምናሳይበት ጊዜ ነዉ.
2025-11-25 11:20:17
9
To see more videos from user @hamu1621, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ответ пользователю @dy5boe95t0g4
🤓#st_streetfighter #fyp
رياكشن يفيدكم.. #رياكشنات #رياكشن #رياكشناتي #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #رياكشنات_مضحكه #catsoftiktok #رياكشنات #
#jaranan #bismillahfypp #masukberanda #foryoupage #traditional #jarananindonesia #jarankepangtemanggung #jarankepang #kudalumping #kesenianjaranan #kudakepang #jaranplituran #seni #kesenianjaranan #keseniantradisional🇮🇩
يحميلي ياكي يا قلبي ويديمك الي سند وعوض ومتل ما ربنا جمعني فيكي بدنيا بالحلال ،، ربي يجمعني فيكي بالجنه 🥹❤️ @👑🖤alnrgs2.1996🖤👑 #اكسبلور #فولو
@Mumu PH 🫧 #mumuph #mumuselect #mumuselectbag #hobobag #fyp #foryoupage #foryou #4u #fyppppppppppppppppppppppp #4upageシ #foryourinspiration #4upageonly #4uu #affiliatemarketing #affiliate #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy