@yonasmelese607: የሰራ ተአምር ሁሉ ከአምላክ አይደለም#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertriantiktok🇪🇷❤️ #ኦርቶዶክሳዊወጣት #muslimtiktok #protestant

አደይ
አደይ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 November 2025 08:18:40 GMT
306763
5243
1272
466

Music

Download

Comments

abuzakirmediagmail.com
ABU ZAKIR MEDIA :
ዘምዘም ውሀ በተፈጥሮ የሚገኝ ተአምራዊ ውሀ ነው ነገርግን እነዛ ሁለቱም ውሀዎች በሰው ፀሎት የተደረገባቸው ናቸው
2025-11-24 12:33:11
1280
neban13
ɲęɓąŋ :
ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ ስም እምላለው ከአላህ ሌላ በእውነት የሚመለክ ጌታ የለም የአለማችን ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ።👌
2025-11-24 14:41:13
532
alexalula1
alex :
እስቲ ቀላቅለህ ጠጣው እና ንገረን🤔
2025-11-24 10:06:07
664
user2044393675447
user2044393675447 :
ፕሮቴስታንት እና ሙስሊም ሲያድን ታይቶም ተነግሮም አያውቅም መዳን በኦርቶዶክስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-24 12:54:16
193
user55301698687025
mifta mifta :
ዘምዘም በሳይንስ የተረጋገጠለት🥰
2025-11-24 20:30:41
315
habib.ibrahim439
Habib Ibrahim :
ሳይንስ ያረጋገጠለት የዘምዘም ውሃ ነው
2025-11-25 10:58:02
230
user0032263
ummi :
ዘምዘም በምድረ በዳ በረሀ ውስጥ የተገኘ አላህ በችሮታው ለነብዩ ኢብራሂም ቤተሰብ ለሀጀር እና ለልጇ ኢስማኢል ያፈለቀውን ተእምረኛ zamzam ውሃ ከሌላ ውሃ ጋር እንዴት ሊወዳደር ይችላል ?
2025-11-24 17:02:40
140
magi08m
𝓶𝓪𝓰𝓲8 🇵🇸 :
ወደድክም ጠላህም ፈጣሪ አንድ ነው ።
2025-11-24 11:01:04
73
misraqasefatekalg2
misraqasefatekalg :
ጸበል ሁሉም ሀይማኖት አማኞች ቢሄዱ ይድኑበታል
2025-11-24 09:27:39
164
user19667423680491
Esube123 :
ፀበል የምትሉ
2025-11-25 13:18:04
119
mamini37
mamini :
Zamzam
2025-11-26 10:01:26
48
nika369666
ንቃ Nika :
ዘምዘም ይመስለኛል ያልሞከርኩት እሱን ብቻ ስለሆነ🤣
2025-11-24 09:52:00
47
mekdes6133
21 :
ምን ጥያቄ አለው ፀበል
2025-12-27 11:49:41
6
user94982884616175
user94982884616175 :
ሶስቱም የመፈወስ አቅም የላቸውም አሏህ ከፈቀደ ቢሆን እንጂ አዳኝ እና ፈዋሹ አሏህ ብቻ ነው
2025-11-25 14:39:23
2
iftinaan1
I_S_M_SH :
zamzam adage aydelam, Adagn Allah nw ♥️zemzam madhanit nw sebab lamakatal
2025-11-27 09:03:01
1
user7438755365600
Bura :
ፀበሉ ነዋ☺️
2025-11-25 16:43:50
1
user9428074786012
Mely Ebrahim :
Zamzam👌👌👌👌
2025-11-26 10:06:28
2
originally.wollo
ማን እንዳንቺ :
zamzam
2025-12-27 14:27:54
0
abukidarge3
ዳኛቸው ዳርጌ የጃማ ልጅ (official) :
ውሀን የፈጠረው አምላክ እሱም አላህ ብቻ ነው
2026-02-22 07:23:39
0
yihune.biyadglgn
Yihune Biyadglgn :
እምነትህ
2026-02-16 02:35:38
0
andnet.mengistu
M.L.M.K.M :
3ቱም ውሀ ነው ልዩነቱ ፀሎቱላይ ነው እናም መሆን ያለበት ፀሎትን ሰምቶ የሚመልስ እግዚአብሔር ወይስ አላህ? መልሱን ለማግኘት መጽሐፍ ቅዱስና ቁርአንን አንብቡ።
2026-02-18 16:13:30
0
amenn9585
amenn9585 :
እንደ ህምነታችን ነው
2026-02-16 17:47:31
0
user9481259539814
Fraweine :
ፀበል
2026-02-16 17:42:09
0
eshe931
Atsede :
ፀበል
2026-02-18 10:22:37
0
user277695771187
Fertuna :
ያመንክበት
2026-02-03 14:57:51
0
To see more videos from user @yonasmelese607, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About