@ronenstrings: ....““ልብ በገዛ ጊዜ ግን እንዲህ አለ፤ ‘ስንቱ የአባቴ ሠራተኛ ምግብ ተርፎታል፤ እኔ ግን እዚህ በራብ ልሞት ተቃርቤአለሁ ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና፣ እንዲህ ልበለው፤ አባቴ ሆይ፤ በሰማይና በአንተ ፊት በድያለሁ፤ ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ ልጠራ አይገባኝም፤ ከተቀጠሩት አገልጋዮችህ እንደ አንዱ ቍጠረኝ።’” ሉቃስ 15:17-19 NASV #ronenstrings #ኢየሱስ_ያድናል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharicmezmur #ጴንጤ
Ronen Strings
Region: US
Wednesday 26 November 2025 06:22:28 GMT
Music
Download
Comments
walcot makeup artist :
ወይ ጴንጤዎች ዘምሩት እኮ በማርያም ኑሩልን እውነት ።ደስ ሲል መዝሙሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-11-26 21:01:38
53
ፂማሙ ኬክ :
አሁን በAI ተነካሁ ብል ማን ያምነኛል?
2025-11-26 16:44:05
36
Tuca :
ጌታ እየሱስ ልጁ ስላደረገኝ እድለኛ ነኝ 🥰🥰🥰🥰
2025-11-26 20:05:37
16
bestegaw pol :
አቃተኝ ያላንተ አምላኬ እርዳኝ 🙏🥺
2025-11-26 13:32:49
20
Epoch Echoes :
Amen
2025-11-26 06:37:46
8
teda :
ፈጣርዬ ሆይ እስካሁን ያጠፋሁትን ነገር በሙሉ ይቅር በለኝ አሜን😔😔😔😣
2025-11-26 19:16:02
11
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
እረባሽዋ ልጅህ እመጣለሁ 🥺🥺🥺🥺
2025-11-26 18:22:03
8
Tesfa Setegn :
ዝማሬ በዚህ ልክ ማላገጫ.......😢
2025-11-26 15:51:59
6
crazy :
:ታሞ ነበር ዳነ
አጥቶ ነበር አገኘ
አዝኖ ነበር ሳቀ
ለመባል ያብቃችሁ
..... 🙏... 🙏
2025-11-27 10:53:26
16
ብRüኬ..💬💌 {smart} :
ይህ መዝሙር ያለስለቀሰ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም ክርስቲያን ሆኖ 😢
2025-11-27 07:08:07
7
love united :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ቸሩ አባቴ ይቅር ይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰 አሜን
2025-11-27 06:47:42
4
Mentesenot Seyum :
የማይሰለች አምላክ ስላለኝ እድለኛ ነኝ
2025-11-26 19:49:32
5
Daniel Tesfaye :
ere ሙሉውን begeeeeta
2025-11-26 14:06:30
12
my Ioev💕 :
amen amen amen amen🙏🙏
2025-11-26 18:16:57
3
sefoniyas zelalem :
please muluni siralini🙏🙏🥰🥰🥰
2025-11-26 17:19:24
4
bîsrã 19 :
እየሱስ ያድናል
2025-11-28 05:50:03
2
mamush .elyas :
😭😭😭አራ ኡኡኡይ ስሙን ንጋሩኝ ልዉርድ ሙሉዉን
2025-11-27 08:24:43
0
እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው 🥰🥰🥰 :
ሙሉውን በጌታ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-27 11:33:30
0
Hiwi❤️🩹 :
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
2025-11-26 18:43:53
4
Tik Tok :
መሉዉን ልቅ
2025-11-27 11:10:26
0
Beti Qatar 🇶🇦🇶🇦 :
አሜን አሜን
2025-11-26 21:41:59
3
ራሔል የኢየሱስ ልጅ 🇪🇹 :
ሉቃስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ።
¹⁴ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር።
2025-11-27 12:31:09
3
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
ሙሉን በጌታ 🥰🥰🥰
2025-11-27 00:10:01
1
andye258 :
ewnt🙏🙏🙏🥰🥰🥰💗💗💗
2025-11-26 18:40:58
3
muna_ad :
አሜንንን
2025-11-26 11:10:35
4
To see more videos from user @ronenstrings, please go to the Tikwm
homepage.