@susumua2: My favorite hand scrub 💅 #susuinseattle🇺🇲 #thesusuway

susu
susu
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 26 November 2025 11:31:06 GMT
1874047
41069
633
1621

Music

Download

Comments

enuye6_7
እኑ⚡🐎 :
አንድም ቀን በጀበና ቀናለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር 🤭🤭🤭🤭🤣🤣🤣
2025-11-26 16:01:59
1139
sss91011
❣️ZzzzzzzzzD❣️ :
አዋጅ! ሙስሊም ሳትሆኑ እዳትሞቱ❤
2025-11-26 20:47:02
440
f6614307
📚 ቅድሚያ ለተውሒድ منهج السلفيه📚 :
ጉድ እዩልኝ ጀበናዋም ብራዝሌት አላት እኛኮ ለእጃችንም የለን አይይይ🤭🤭😂😂
2025-11-26 12:48:59
199
fiworina
Fiyorii🦋🦋🦋 :
የኛ ቡና እስከ 3ተኛ ድረስ ስለምጠጣ አይሆንም
2025-11-27 07:21:04
178
makbel291
ቲጂ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ💎 :
susu ጀበናውን ክሬም አልቀባሽውም ልገርሽ በዬ ነው 😥
2025-11-26 16:58:54
126
sarcho4
🍂 :
ከሱሱ ጀበና ማነሴን ሳስብ🥺🤣
2025-11-26 15:14:16
95
ephraimephrai
Ěphraim :
የኛ እጆች እንዳያዩ ሞራል ይጎዳሉ
2025-11-26 11:58:17
56
adoniz668
አድና~Adina☦️⛪🏵️🕊️ :
ጀበናዋ ሳይቀር አንባር ዓላት ሱሱ ሴት ወይዘሮዋ 💝🤌🏻
2025-11-26 11:42:52
136
gebre.kedan4
ዋሴ ነሽ❤ ማሪያም👌🤲❤ :
ክርስቲያን እህቶቸ ሆይ ተፈጥሯዊ ውበታችሁን ብቻ አጊጡበት!! ማሳሰቢያ:-መልእክቴ ለክርስቲያኖች ብቻ ነው።
2025-11-27 14:28:05
43
lily57896
Lily 🌺🌸☕️ :
ቡናው ነው ብለሽ ነው ከላይ ነውእንጅ 😍
2025-11-28 17:39:02
5
kedjamusa25
ኡም ረያን :
ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መዉት
2025-11-26 20:21:26
7
usern72mo7qk4y
ሓበሻዊት👸✝️ :
ፅዳትሽ ራሱ ይለያል💜🤌
2025-11-26 17:07:44
10
lyela1992
Hope☝️🦋👑 :
የጀበናዉ ምትጠቀሚዉ ክሬም አሳይኝ የፊቴ ልጠቀመዉ😥
2025-11-28 14:27:21
11
kalkeeda
Kalkeeda :
ሁለተኛ ጀበና ከፍልግሽ አለሁ ሱ ሱይ😅
2025-11-26 19:21:22
10
user8617621107329
user8617621107329 :
ግን ለምን ለጀበናው ቀለበት የለውም
2025-11-27 11:48:08
9
tensiya07
Tensiya 07 :
ጀበናው በስሙ ምንምን አለው👌
2025-12-03 08:38:01
5
geeraitiiintalaam
Raamuttii 5G🦋💗 :
Muslimoch salluu Allaa Nabii yaa Allah katimachinin asamirilin ya rab salallaahu Alaayhii woslm
2025-11-27 23:46:59
6
beti7084
Yal Dudu🤗👶 :
የ ሱሱ ወዳጆች ኑ like አድርጉኝ 😘
2025-11-26 11:49:30
15
hayyu3202
Hayu 🌸hanin🌸 :
cera_ve ለጀበናው መስሎኝ🤔🤔🤔
2025-11-26 12:59:03
12
fikir5826
Fikir 🍫📚 :
ከነ አተላው ብትወጪ እንኳ እጅሽ ውበቱ ጎልቶ ይታያል ውበቱን አድሎሻል አምላክ ሳይሰስት 🥰
2025-11-26 15:01:34
5
urfav..hawi
Hawi🌳 :
የኛ ቡና ለምን ያጠቁረናል🥺
2025-11-26 12:34:24
3
user3614973983297
ኤልዳና💖 :
ሱሱየ ጀበናሽን ልሁን🤣
2025-12-04 22:33:37
0
alemy72
🕊አልሚ ኡም ኢናስ :
ብር ካለ በሰማይ መንገድአለ እሚባለው እውነትነው🤣
2025-11-30 10:16:58
4
kubra3189
🌸кυвяα🌸 :
online ስራ የምትፈልጉ
2025-11-27 05:40:40
0
To see more videos from user @susumua2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About