@eotcevent: 🔥 በኢትዮጵያ - አፈር የፈነዳው እሳተ ገሞራ ምንድ ነው ? ሐኪም አበበች ሽፈራው #ethiopiantiktok #habeshatiktok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

EOTC Events
EOTC Events
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 November 2025 17:06:06 GMT
755310
46110
602
20507

Music

Download

Comments

mrosirgu
SMRO የሩፋኤል :
እቺሴትዮ ግን እውነቱን ትናገራለች የሚሰማ ጠፋ እንጂ በዘር መንፈስ ተጠምደናል🤔🤔🤔🤔🤔
2025-11-26 19:54:32
1205
user8371688668383
melesserealman :
ዶ/ር አበበች ከሳይንቲስቶችም በላይ ነች ክብር ይገባታል
2025-11-26 23:58:00
1314
michigan209
Michigan Kassa :
የምትናገረውኮ ከ 20 አመት በፊት የአሜሪካንና የጀርመን የተለያዬ አገር ሳይንስቲቶች የተናገሩትን ነው የምትናገረው ምን አዲስ ነገር የለም ፈጣሪ ምስክሬነው እኔም ለጉዋደኞቼ ይሔንን ነገር ከአስር አመት በፊት እነግራቸው ነበር
2025-11-26 23:38:18
110
misikerlove17
💎💎ኔኮ💎 :
ማሪያምን በሰማት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ 🙏🙏🙏
2025-11-26 21:06:21
191
369_g7
369_G7 :
ትንሽ ግራ ይገባል ግን አስተውላችሁ ከሆነ ብዙ ግዜ የምታወራቸው ነገሮች ለሌላ ምርምር ይጋብዛል። እኔ ይመቸኛል። እና ምን ልል ፈልገ መሰላችሁ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ተረት የሚመስሉ ለማመን የሚያዳግት ብዙ ምስጥራት እንዳሉ ይወራል። ብዙ ማንበብና መጠየቅ ይኖርብናል።
2025-11-27 08:50:09
96
gezahegnbesha
እመ ብርሃን እናቴ ፳፩ 🌹🌹 :
ንስሀ እንግባ ሁሉ ወረት ነው የማያልፈውን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ እንቅረብ
2025-11-27 07:18:16
86
user7239746772092
user7239746772092 :
የተቀደሰች ሴት በእውነት የኢትዮጵያ ውድ ስጦታ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ አቦ ።
2025-11-27 02:18:13
76
howhowhowa
Based :
ወገን ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን ብንጠብቅ ሳይሻል አይቀርም🙏
2025-11-28 07:19:52
19
tigistbeyen8
ሀዋሳዋ :
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
2025-11-27 05:42:27
55
saron.mulu
saron mulu :
ሀኪም አበበች እድሜውንና ጤናውን ያድሎት🥰🥰🥰
2025-11-27 04:53:43
49
buchay82
Buchay :
መቼ ነው ኢትዮጵያ የልጆችዋ ዕውቀት የሚከበረውና የሚደመጠው ?
2025-11-27 09:10:25
30
birhane.ketsela
birhane ketsela :
ዬሀንስ ሽፈራውም ተናግሯል ።
2025-11-27 13:29:09
7
tidenekkebede
Tidenek Kebede :
ክብር የሚገባት እናት
2025-11-27 09:27:56
38
tinsaegach
tinsaegach :
ንቀታችን አንቆ ይዞን በየት በኩል እንሰማሰን የሚነገረውን ነገር ሁሉ ተረት ነው እያልን ራሳችን ተረት ሆነን ልንቀር ነውኮ ወገን
2025-11-27 15:19:49
14
mahi43901
mahi :
ድሮ ነው የተናገረችው 🙏እረጅም እድመ ሜ
2025-11-27 15:01:20
12
nati21965
@nati21 :
እናታችን እግዚአብሆር እውቀት ይጨምሮለት
2025-11-27 04:11:24
25
zemedekebedeabebe
zemedekebedeabebe :
የአፋርን አይቸዋለሁ ውሀውም ሽታ አለው ቀለሙምም ያስፈራል ውሀው በፎልካኖ የወጣው ውሀው መርዛማ ነው ትክክል።
2025-11-27 01:51:29
24
yoseph.girma8
Yoseph Girma :
እናቴ ተባረኪልን ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን
2025-11-27 01:24:27
16
nabeot1
nabeot ashenafi :
ያገሬ መንግስት እስቲ አሁን እንኳን ስሟት!!!!!!
2025-11-27 18:50:19
7
temesgenhgorgis
Temesgen H/gorgis :
እግዝአብሐር ለንሰሀ ምት ያብቃን
2025-11-27 21:03:50
6
astershiferaw1
Aster Shiferaw :
እረጅም እድሜ ይስጥልን
2025-11-27 08:58:52
8
yoel7374
eyuel yohanis :
ልክ ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
2025-11-27 06:59:44
10
adi88687
adi :
በእጅ የያዙት ወርቅ አንደ መዳብ ይቆጠራል ሆነብን ነገሩ አድ ነጭ ቢያወራ እናምን ነበር
2025-11-27 16:11:03
14
eyerusalem1148
jerry :
ስለ ማይታበይ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
2025-11-28 08:28:39
5
ibrahimiluu
ibrahim :
ምን እንዳለች ሰምታችዋል ፍልውሀ አካባቢ ሊፈነዳ ይችላል እያለች ነው
2025-11-26 22:09:35
23
To see more videos from user @eotcevent, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About