@mataniahtedla: የGmail Accountኣችሁ መጠለፍና አለመጠለፉን በቀላሉ በዚህ ድረ-ገፅ አማካኝነት ማረጋገጥ ትችላላችሁ፤ በዚህ ድረ-ገፅ ላይ የGmail አድራሻችሁን በማስገባት እና እንዲያረጋግጥላችሁ በመጠየቅ ተጠልፋችውሃል ወይስ አልተጠለፋችሁም የሚለውን በቀላሉ ይነግራችውሃል፡፡ ------- You can easily check whether your Gmail account has been hacked or not with this website; by entering your Gmail address on this website and asking for confirmation, it will easily tell you whether you have been hacked or not. #mataniahtedla #GmailAccount #Hacked #GmailHacked #HackCheckWebsite