@samthefitnessguy: Healthy foods for fasting season.

Sam's Home Gym
Sam's Home Gym
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 November 2025 16:14:18 GMT
406147
38761
762
9601

Music

Download

Comments

senayitbekel
seni beki :
አይ ምኑን ተፆመ ታዲያ
2025-11-28 07:27:05
6
abuyeee1
Abuyeee1 :
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ። ሁሌም ብታነሳው ብዬ የማስበው ነገረ አለ። ይኸውም አንዳንድ ሰዎች ከምግብ በፊት ውኃ መጠጣት አይገባም የ ይላሉ። አንዳንዶች ደግሞ ከተመገብን በኋላ ቶሎ መጠጣት አይገባም ይላሉ። በዚህ ላይ ያንተ ሃሳብ ምንደነው??
2025-11-27 16:56:30
29
unique12240
Unique :
መሀይምነት ጌጥ ሆኖ በነገሰበት የቲክቶክ መንደር ብቅ ያለ የእዉቀት ብርሃን ! Ur dedication ! Ur passion ! Ur way of explanation ለዛ ያለዉ ድርቅ ያላለ👌 Keep it up!!
2025-11-27 19:41:45
820
menmeinas
mamn :
እንዳከበርከን ያክብርህ!! እስኪ ብርትኳን ላክልን😁
2025-11-27 16:39:41
777
bereket_pharmacist
BEREKET Pharmacist 👨‍⚕️ :
I really admire your dedication. 👍👍
2025-11-27 17:27:17
305
parental_forum
የግጥም_ቤት 🌷🌷🌷 :
ዕውቀቴ እየጨመረ ነው ወይኔ ጉዴ ዘንድሮ መሸናቀጤ ነው በጉሮሮህ ማር ይንቆርቆር 😍😍😍😍
2025-11-28 11:00:26
117
sari.asfaw3
sariti :
ለኛ ምግቡም ፆሙም የምግብ ሽታውም ለሚያወፍረን እስኪ መላ በለን😔
2025-11-27 16:53:24
86
omerta2009
ኦሜርታ :
ሁሉንም ምግቦች ሰላም በልልኝ
2025-11-27 19:06:01
28
user493713476570
ፊያ ፍቅር :
የሌለንሰ 😢በቃ ጤነኞች አንሆንም
2025-11-27 16:28:18
12
samitta777
escape zmatrix :
እንደዚ ደግሶ እየጠበቀን scrole ነውር ነው በ ሼም የጨረስኩት ነገርስ😁
2026-02-03 10:45:39
11
mesfinayele83
mesfin :
U are wonderful in explaining what u know. Thank u, keep it up!
2025-11-27 16:38:38
33
liond53
Li⭕n 💫 :
እግዚአብሔር ይስጥህ እየጠቀምከን ነው
2025-11-27 17:43:59
16
user4428397114120mame
abu kaled mama :
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ምርጥ ወንድም...ቡርታ...
2025-11-27 17:06:06
20
bahru_kassaye
Bahran :
ማህበራዊ ሚዲያን ለማህብረሰቡ በሚገባ የሚጠቅም መሆኑን የተረዳ ጀግና
2025-11-28 09:03:30
11
bate.amhara6
bate Amhara :
እረ ይሄን ልጅ አዋርድ ሸልሙልን ይገባዋል
2025-11-28 19:55:00
5
dreamertigi
dreamer :
ወርቅ የሆንክ ልጅ
2025-11-27 17:25:38
5
wonishet.kassa
Wonishet Kassa :
የማስረዳት ብቃትህ ይለያል ወንድሜ
2025-11-27 17:02:16
12
demelash0007
Demelash Tamirat :
መንድሜ እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን፣ በርታልን።
2025-11-28 04:38:11
5
brk_26777
🦅 BሩK 🦅 :
ትንሽ በልተን ብዙ ለምንወፍር መፍትሔ እባክህ 😖😖😖😖😖😖😖
2025-11-27 20:22:13
8
hamerenegash
yami :
የሄድክበትን ርቀት በጣም አደንቃለሁ
2025-11-27 19:32:43
5
rutt.21
Rutt :
You are so smart thank you keep it up!
2025-11-27 17:49:52
5
nebilofaf
ነ.ቤ.እስታ 🧞‍♂️ :
በእናትህ እኔ 15 አመቴ ነው እና 66 ኪሎ ነኝ እናም ሰውነቴን እንዴት ላጠንክር
2025-11-27 16:23:25
5
abela_a90
abela :
እንዲ ከተበላ ምኑን ፆም ተኮነ። የፆም ትርጉም ይታወቅማ እዚ ሀገር።
2025-11-27 17:11:20
7
phoenix9676
phenix85 :
ከቪዲዮ በኋላ ይሄ ሁሉ ምግብ የት ነው መድረሻው?
2026-01-18 18:57:31
1
user2970312314854
ትግስቱ :
አድናቂህ ነኝ ተባረክ
2026-01-18 15:46:06
1
To see more videos from user @samthefitnessguy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About