@rickynedits: Преклоните колени перед богиней @reyrri 🛐 #himenocosplay #reyrri #himenochainsawmancosplay #cosplayer #chainsawman

Rickyn Edits
Rickyn Edits
Open In TikTok:
Region: AR
Friday 28 November 2025 12:34:25 GMT
9446
808
6
52

Music

Download

Comments

0fameless0
Ж' :
great edit bruh
2025-11-29 18:42:08
1
authorishogrider
Автор обрёл умиротворение :
Похожи?
2025-11-28 16:31:39
1
reyrri1
reyrri :
❤️🥰❤️‍🔥
2025-11-28 13:38:43
1
kassstel
kassstel :
👌👌👌
2025-12-02 13:19:51
0
andressalan1
Andres Salan :
de convirtió en el personaje
2025-11-30 15:30:40
2
user8081042275429
user8081042275429 :
2026-01-11 01:40:22
0
To see more videos from user @rickynedits, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኤቦ አልበም 🤌 ✍️ከመድረክ ዉጪ በጣም አይን አፋር ናት ይላሉ በቅርብ የሚያዉቋት ሰዎች፡፡ መድረክ ላይ ስትወጣ ግን አይናፋርነቷ ጥሏት ይሄዳል፡፡ አስቴር የዘፈን አጻጻፍና ያዘፋፈን ቴክኒክ የቀሰመች ዉከአሪታ ፍራንክሊክ፤ከዶና ሳመርና ከሌሎች ምራባዊያን ድምጻዊያን እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የራስሽን ዘፈን ስትሰሚ ምን ይሠማሻል ተብላ ተጠይቃ ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A2 ኤቦ ¤ ግጥም |> አሉሉ አንደታ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A3 ያለ ስሜ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A4 የኔ ቆንጆ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B1 ባለ ጋሪ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዲ ማክ እና አበጋዝ ክ/ዎርቅ ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B2 እስቲ ልኑርበት ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B3 የዋህ ልቤ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B4 አሸወይና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር Engineer – Doug Johnston Recorded At – Cue Recording Studios Produced bg – Barkhanns Records Made By – Rainbo Records Cover, Photography By – Ade James ¤ ወኪል አከፋፋይ |> ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤቦአልበም #አስቴርአወቀ #ethiopianmusic #musictube369 " width="135" height="240">
ኤቦ አልበም 🤌 ✍️ከመድረክ ዉጪ በጣም አይን አፋር ናት ይላሉ በቅርብ የሚያዉቋት ሰዎች፡፡ መድረክ ላይ ስትወጣ ግን አይናፋርነቷ ጥሏት ይሄዳል፡፡ አስቴር የዘፈን አጻጻፍና ያዘፋፈን ቴክኒክ የቀሰመች ዉከአሪታ ፍራንክሊክ፤ከዶና ሳመርና ከሌሎች ምራባዊያን ድምጻዊያን እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የራስሽን ዘፈን ስትሰሚ ምን ይሠማሻል ተብላ ተጠይቃ "ተለዋዋጭ ነው፣ በወጣትነት ጊዜየ በጣም አፍር ነበር፤ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ ያንቺ መኪና ውስጥ አልገባም ነበር፣ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ እቤትሽ አልመጣ ም ነበር። ምክንያቱን ሁሌም በሰማሁ ቁጥር ይህን እንዲህ ማድረግ ነበረብኝ የምላቸው ስሜቶች ይሰሙኝ ነበር። አሁን ግን ዘፈኖቸን በሰማኋቸው ቁጥር በጊዜው የነበሩትን ነገሮች ቁልጭ አድርገው ስለሚያስታውሱኝ ደስ ይለኛል" ብላ ነበር አስቴር በአንድ ወቅት ተጠይቃ ስትመልስ ታዲያ ይሄን በሚጣረስ መልኩ ከቀናት በፊት ለህዝብ ያደረሰችውን በድጋሚ የሰራቸውን አልበም ሰምቼ አዘንኩኝ በፋፁም የደረጄን ስራዎችን ደግማ እንድትሰራቸው ባልፈልግም የሰርጌ ትዝታን ደሞ ይበልጥ ልቤን ሰበረው እንደው ከተሰራስ ምናለ በአበጋዙ ቢሆን🥺 ምን አልባት እሱ እራሱ እንዳትነካው ይነግራት ነበር ቦዬ አስባለው አስቱካ በሙዚቃዎችሽ ውስጥ ያሉትን ትዝታዎችን የኛንም ትዝታ ነው የነጠቁን😣 ቢሆንም ግን እኔ በንግስቷ አልደራደርም ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ ክፉ አይንካሽ🤗🥰 ለዛ ነው ዛሬ አንድ ቆንጆ የሷን አልበም ይዤ የመጣሁት👌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በምኒልክ መፅሄት በተደረገላት ሌላ ቃለ መጠይቅ ላይ ደግሞ ንግስቷ እራሷን በራሷ እንድትገልፅ ተጠይቃ "አስቴር አወቀ በጣም ደግ፣ ስስ ቆዳ ያላትና ትልቅ ለመሆን የምትፈልግ ሴት ናት። መፈቀርም ማፍቀርም የምትፈልግ ናት። ሌላ ትርጉም ሊሰጣት አይገባም ከተፈቀረች ይበቃታል። ሌላ ነገር አትፈልግም" ብላለች። አዎ ፍቅር ብቻ የሚገባት 👸ንግስት ነች ታዲያ ለዛሬ በቁ.52 የሚጣል ዘፈን የሌላቸው አልበሞች ዳሰሳችን በ1986 ዓ.ም በታላቁ ቴዎድሮስ መኮንን እጆች ተከሽኖ እጅግ ውብ በሆኑ የአለምሰገድ ቤዝ ላይኖች ተውቦ በድንቋ ሶስና ታደሰ ብዕሮች ተከትበው ተጠንንቀው በተጠረዙ 8 ውብ ሙዚቃዎች ለህዝብ የደረሰውን በግሌ በጣም የምወደውን "ኤቦ" አልበምን ይዤላቹ መጥቻለው🙌🥰 📌ኤቦ አልበም (1986) A1 ምኑ ተነካና A2 ኤቦ A3 ያለ ስሜ A4 የኔ ቆንጆ B1 ባለ ጋሪ B2 እስቲ ልኑርበት B3 የዋህ ልቤ B4 አሸወይና A1 ምኑ ተነካና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A2 ኤቦ ¤ ግጥም |> አሉሉ አንደታ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A3 ያለ ስሜ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A4 የኔ ቆንጆ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B1 ባለ ጋሪ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዲ ማክ እና አበጋዝ ክ/ዎርቅ ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B2 እስቲ ልኑርበት ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B3 የዋህ ልቤ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B4 አሸወይና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር Engineer – Doug Johnston Recorded At – Cue Recording Studios Produced bg – Barkhanns Records Made By – Rainbo Records Cover, Photography By – Ade James ¤ ወኪል አከፋፋይ |> ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤቦአልበም #አስቴርአወቀ #ethiopianmusic #musictube369

About