@luxx._abdo_0: #محتوى_ترفيهي #tweets #ابوني_ياك_باطل_ولا_حنا_مانستاهلوش #نحقق_ونحلم #شاشه_سوداء

𝐚𝐛𝐝𝐨𝐮ᯓ🫧🦦
𝐚𝐛𝐝𝐨𝐮ᯓ🫧🦦
Open In TikTok:
Region: DZ
Sunday 30 November 2025 05:32:44 GMT
84996
4883
49
1289

Music

Download

Comments

z_i_z_o36
💔❤️‍🩹_A_M_i_N_E_ 123 ❤️‍🩹💔 :
اول واحد
2025-11-30 05:38:04
4
abd.alkarimtlm
⚜️ Àbdø_tlm 👾 :
ههههه انا 😅😅
2026-01-25 16:55:40
0
marouf428
Nassro 🦅🖤 :
hhhh 🤣
2026-01-20 21:27:01
0
hocin123h
حـᬼ👑⑅⃝ـᬼسيـن :
هههه
2026-01-19 17:51:54
1
brahimbrhaim2
❄️Bh💬❄️ :
🤣🤣🤣🤣
2026-01-18 17:58:36
1
tahtaha_15
𓆩𝗬𝗼𝘂𝘀𝗲𝗳••✘🐾⃢⃟᭄🌪𓆪 :
😂😂😂
2025-12-06 10:39:25
2
abd.elhadi46
جلايلي عبدالهادي :
❤❤❤
2026-01-03 18:29:41
1
user4596175757676
🥰💪💪زهير💪💪🥰 :
🥰🥰🥰
2026-01-03 20:01:27
1
shaimas_ghost
ᑕᕼᗩIᗰᗩ⋆.˚✮🎧✮˚.⋆ :
😂😂😂
2026-02-20 12:01:50
0
omaro___88
omaro_89 :
@♡{soundous}♡ 😂😂
2026-02-09 15:20:07
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
😍😍😍
2026-02-02 19:04:23
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
😍😍😍
2026-02-02 19:04:47
0
mcamouloudia55
🇩🇿⃝𓆩𝓘𝓵𝓲𝓮𝓼 𝓜𝓒𝓐𓆪✰ :
😂😂😂
2026-02-12 11:38:43
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
🥰🥰🥰
2026-02-02 19:04:45
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
🥰🥰🥰
2026-02-02 19:04:38
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
😁😁😁
2026-02-02 19:04:43
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
😍😍😍
2026-02-02 19:04:40
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
❤️❤️❤️
2026-02-02 19:04:41
0
user650143811024
♥Mayare♥ :
😂
2026-02-05 19:29:36
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
❤️❤️❤️
2026-02-02 19:04:05
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
😁😁😁
2026-02-02 19:04:33
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
🥰🥰🥰
2026-02-02 19:04:31
0
za3totlwahh3
AKRAM__kz :
❤️❤️❤️
2026-02-02 19:04:27
0
haiderbrakni
♕♕haider🔥 :
🥰🥰🥰
2026-01-21 11:15:27
0
To see more videos from user @luxx._abdo_0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#duetwith #ታዳሽ ብአዴኖች  አንጃም ይሁን አጀንዳ ሊሆኑን አይችሉም ! ብልፅግና ከፍሎ ፣ አደራጅቶ እና  ስምሪት ሰጦ የሚልካቸው ምስለኔ ራስ-ጠል ታዳሽ ብአዴኖች በመሪዎቻችን እና በድርጅታችን ላይ የሚያደርጉትን ስም ማጥፋት  የተልዕኳቸው አንድ አካል ነው ። ታዳሽ ብአዴኖች ያኔም  ይሁን አሁን ተጠሪነታቸው ለብአዴን ሲሆን ልዩነቱ ትላንት ከ አገኘሁ ተሻገር ዛሬ ደግሞ ከ አረጋ ከበደ ትዕዛዝ መቀበላችሁ ብቻ ነው ። ከብአዴን የሚቀበሉት ትዕዛዝም በአማራ ጉዳይ ህዝቡ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን እንዳይቋጭ የዘመናት ጥያቄውን ያሣኩለታል ብለው የሚያስቡትን የቁርጥ ቀን ልጆች ስም በማጠልሸት  ፣ በህዝብ ዘንድ የማይፈለጉ አድረጎ በመስራት ፣ እርስ በእርስ እንደ ተጣሉ አድርጎ በማውራት እና የሰሩትን የጀግንነት ታሪክ በማደብዘዝ  ከ አረጋ ከበደ ቢሮ የሚቀበሉት ተልዕኮ ነው ። ዓላማውም ግብሩም መላላክ የሆነው ብአዴንን ብቸኛ የአማራ ወኪል በማድረግ ከዚህ በፊት በአማራ ህዝብ ላይ ይደርስ የነበረው ስርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማስቻል ነው ። የመላላክ ስራ የሚሰራው አካል የድርጅታችን አ.ፋ.ብ.ን መሪዎችን ካልተሳደበ ፔሮሉ በአረጋ ከበደ ትዕዛዝ ስለ ሚቆረጥትበት ትክክለኛ ትችት እንዲተች ሳይሆን ትዕዛዝ የሚሰጠው ስድብን ወይም ስም ማጥፋትን እንደ ፖለቲካ ማስፈፀሚያ መሣሪያ እንዲጠቀም ብቻ ነው ።  በአማራ ትግል ውስጥ ካንሰር ሴል ለመጣል ሲዳክር የከረመው የታዳሽ ብአዴን ውላጅ የትግል ቀበኛ አስመሳይነቱ ሲነቃበት ባላየ 'ማህረቤን ያያችኋት' መጫወት ጀምሯል ። ይሄ አስመሳይ አይደለም ፆታ እና አንደበቱን ቀይሮ እራሱ ወጦ ቢቀባጥር ከአሁን በኋላ የሚፈርስ ድርጅት እና ጊዜውን የሚያባክን ትውልድ አለመፈጠሩን ከወዲሁ ትረዱ ዘንድ ለማሳሰብ እንገደዳለን ። አሁን የግለሰብ ድርጅት የለንም ። አሁን ላይ ግለሰቦች በድርጅት ግንባታ ሚና ሊኖራቸው ይችላል እንጅ ድርጅት የማፍረስ ግን አቅምም ሞራልም የለቸውም ። ምክንያቱም መሪ ድርጅታችን አ.ፋ.ብ.ን አቅምም አቋምም ፤ መሪዎችም መመሪያም ፤ ሰራዊትም ህዝብም ፤ሐሳብም ሐብትም ፤ ያለው ትልቅ ተቋም ስለሆነ ። ታዳሹ ብአዴን ሚዲያ ላይ አንድ አማራ ይልህና ከጀርባ ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሽዋ ብሎ መሪዎችን እስከ መጡበት አካባቢ ሳይቀር ከፋፍሎ የሚያቧድን  የግዑዛን ስብስብ ነው ። ይሄ ስብስብ ከተመስገን ጥሩነህ እስከ አገኘው ተሻገር ፤ ከታየ አፅቀ ስላሴ እስከ አብዱ ሁሴን  እግር ስር ተደፍቶ የጨው እና የክብሪት የማይሆን ሳንቲም በመቀበል የአማራን  ህዝብ ክብሩን እና ነፃነቱን ለማሣጣት በዕቅድ የሚዳክሩ የሐሳብ ተቀባይነት የሌላቸው የላም አውራዎች ናቸው ። ይሄ ስብስብ ለሞተው የብልፅግና ስርዓትን የሰማዕታት መምሪያን በኃላፊነትን ተሰባስቦ መምራት ይችል ይሆናል እንጅ  ከአ.ፋ.ብ.ን የፋኖ ትግል ብቅ እንዳይሉ ሁነው የፊት እግራቸውን ከቆረጥንባቸው ከርመናል ። ያው ፀጥ ሲል ስለ ማይወዱ እና በጫጫታ ላይ የተመሠረተ ብልፅግና ወለድ  የገቢ ምንጭ ስላላቸው ድምፅ የማያጫውት ስፒከር ባዩ ቁጥር ከእኛ ሰፈር እንዳለው መስማት የተሳነው ሰውየ ካልዘፈነፈንኩ ስለሚሉ ንቆ ከመተው እና ሌላ ስራ ከመስራት ውጭ ለበሽታቸው መድሐኒት በመፈለግ ውድ ጊዚያችን ልናባክን በፍፁም አይገባም  ። እነ ክርስቲያንን በማሳጎር  እነ ዶ/ር ደሳለኝን በሀገራቸው ባይተዋር እንዲሆኑ ከብልፅግና ጋር ውል የወሰደው ኃይል የህዝብን ድምፅ አጭበርብረው ተመርጠናል በማለት  እና ተወካይ ተወካይ ለመሽተት አደስ እና አርቲ ተቀብተው  ፣ እጣን አጭሰው ቢመጡም ህዝቡ ጆሮውን ብቻ ሳይሆን አፍንጫውን ጭምር ይዞባቸው የተለመደውን ብአዴናዊ መደናገጥ እያስተጋቡት ይገኛሉ ። የአማራ ትግል በፖስታ ቤት በኩል ስለ ሕልውና ትግሉ የሚልከው መልዕክት ስለሌለ ወይም የፈራ ይመለስን የሚሽር ትውልድ ስላልተፈጠረ አታስቡ ሱፍ ለብሳችሁ ካራባት አርጋችሁ አማራ አማራ መጫወት ትችላላችሁ አልከለከልናችሁም ። አንፈልግም ካላችሁ ደግሞ ፋኖን  የምታገኙት መሣሪያ ይዛችሁ ከስርዓቱ ሚሊሻዎች ጋር ተጠርንፋችሁ በመሰለፍ ስምሪት ወስዳችሁ ተኩስ ስትገጥሙት ብቻ ነው ።   በእርግጥ የአማራ ፋኖ ፦ ለወሰን እና ማንነት የተዋደቀ እንጅ ብልፅግና ስርዓትን አምጦ ለማዋለድ የታገለ የአማራ ወጣት የለምም ። አልነበረምም ። ለአማራ ነፃነት ወጣን እንጅ ለጎንደር ፤ ለጎጃም ፤ ለወሎ እና ለሽዋ ክልል ይሁኑ ብለን ጫካ አልወጣን ። ብልፅግና ስርዓት ከመንበሩ ወርዶ በዘር ማጥፋት ወንጀል ይጠየቅ አልነ እንጅ የኦሮሞ ፣ የትግራይ ፣ የሶማሌ ፣ የአፋር ፣ የደቡብ ፣ የቤኔሻንጉል እና የጋምቤላ ህዝብ ጠላታችን ነው ብለን ትግል አልጀመርነም። ሁሉም ቤተ እመነቶች በስርዓቱ ዘንድ እኩል ህጋዊ ከለላ የላቸውም አልነ እንጅ ሙስሊሞች ወይ ካቶሊኮች ተለይተው ይጥፉ አላልነም። የአማራ ብሔርተኝነት ርዕዮተ ዓላማችን ነው አልነ እንጅ ኢትይጵያ  አገራችን አይደለችም አላልነም ። አዲስ አበባ በአማሮች የተቆረቆረች የሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተማ ናት አልነ እንጅ የአማሮች ብቻ ናት አላልነም  ምን ያስደነግጣችኋል ? በነዚህ አመክንዮዎች ማሸነፍ ያልቻሉ  ዘንቦ ባርቶዎች መሪዎቻችን  ምን አርጉ ነው የሚሏቸው ። ሰሞኑንማ ብአዴን የስምምነት ውላችሁ ሊቆረጥ ነው  ሳንቲም አንሰጣችሁም ብላቸዋለች መሰል  በመንጫጫት የ over time ስራ  ጀምረዋል ።  ከአብይ Thank you card (ሳንቲም ) ለማግኘት በቤተ መንግሱቱ ዙሪያ ከሚገኘው የእንስሳት ማቆያ ውስጥ የማይጠፉትን ታዳሽ ብአዴኖች ሰብሰብ አድርገህ የአማራን ህዝብን እያስተዳደረው  ፣ ፍትህ እየሰጠው  ፣ ግብር እየሰበሰበ እና የደህንነት ጥበቃ እየሰጠው ያለ ማነው ብለህ ብትጠይቃቸው  ?  አብይ በእናቱ እኮ አማራ ነው ይሆናል መልሳቸው ። ታዳሽ ብአዴኖች  አንጃም ይሁን አጀንዳ ሊሆኑን አይችሉም  ። አዲስ ትውልድ ፤ አዲስ አስተሳሰብ ፤ አዲስ ተስፋ !

About