@greensceneenergy: ቶሎ ስቶቭ ድስት ይመርጣል? አወ ድስት ይመርጣል ይህ ማለት አልሙኒየም የሆኑ እንዲሁም ማግኔት ሊይዛቸው የማይችሉ ብረቶችን መጠቀም አንችልም :: #solarenergy #electriccooking #inductionstove #አዲስቴክኖሎጂ

Green Scene Energy
Green Scene Energy
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 December 2025 17:02:44 GMT
39610
590
21
110

Music

Download

Comments

marvel_a_12
marvel :
ይህ ስቶቭ stainlessteel ብረድስት ካልሆነ ማንኛውም ብረትድስት አይሰራም ይህ ማለት ደሞ ገበያ ላይ ጫና ይፈጥርበሃል ምክንያቱም አብዛኛው አትዮጵያዊ የሚጠቀመው ብረትድስት ከ auminium ድስት እና ሸክላ ድስት ነው bro:: ስለዚህ ስትሸጥ የሆነች induction converter የምትባል ጠፍጣፋ ክብ ከ stainlessteel የተሰራች ብረት አለች አምራቾቹም ሊሰሩዋት የሚችሉ ናቸው እና ከ ስቶቭ አንድላይ ብትሸጥ አሪፍ ናት እቺ ቀላል የሆነች እቃ ከስር አስቀምተህ ማንኛውም ብረትድስት ይሰራል::
2025-12-02 03:25:50
37
merk_r7
Nael :
It’s induction stove so it works by generating electromagnetic fields
2026-07-10 16:24:30
0
selam.ahemed
ኢየሱስ ዋናዬ :
ድስት እስቶቭም ነው ምን ግዛው በለኛ ጉድ
2025-12-01 17:20:27
13
vix3501
vikram :
induction cooker ስልሆነ ነው
2025-12-21 18:13:46
2
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
የኔ ዲጅታል እስቶቬ መልሙኔየም ስጥድበት ተሰነጣጠቀ መስታወቱ ትቀይራላችሁ እባክህ
2025-12-06 19:39:56
1
sweettictok
sweettictok :
እነዚ ድስቶች እኮ ምግብ ያቃጥላሉ
2026-01-17 06:44:51
0
user8123967481928
123 :
yamgzte hasbne kyrlheew beka bye😁😁😁
2025-12-01 19:30:32
1
tututiti925
Worldwide :
Great 👍
2025-12-05 07:34:21
1
yemikael122
MOONA🎀 :
ሆይይይ ደሞ ድስት እየመረጥን እንድንገዛ ሌላ ጭንቀት🧐
2025-12-02 15:11:51
6
usenurhussen_getahun
Nurhussen :
😂
2026-01-23 16:49:22
1
user7311230394343
user7311230394343 :
😂
2026-01-09 12:18:42
1
mgulema
Mg :
🥰
2026-01-06 03:10:30
1
tututiti925
Worldwide :
😊
2025-12-05 07:34:21
1
user19media
Nothing Last Forever !!!!!!! :
silezih shekila dist ayiseram malet new
2025-12-01 17:43:18
1
tsedi1103
Biyazin :
price and location Please
2025-12-02 17:13:29
1
addisudereje1
እዮአብ :
ዋጋ
2025-12-02 11:01:48
1
To see more videos from user @greensceneenergy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About