@liyana.musfira: #bajutidurmurah #fashionwanita #promomakanharian

Liyana Musfira
Liyana Musfira
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 02 December 2025 02:34:22 GMT
243
4
2
0

Music

Download

Comments

leonyadjah7
leonyadjah :
muat ngk BB 85
2025-12-02 04:09:47
0
To see more videos from user @liyana.musfira, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዶሮ ፈንታ @Melegna መለኛ  ቱና ስልስ በሩዝ  ለስለስ ያለ እና ቆንጆ ጠዓም ያለው የምግብ አይነት ሲሆን ለምሳ እና እራት በጊዜ ለምትመገቡ በጣም ቆንጆ ተመራጭ ነው ፡፡  ዛሬ ያስቀመጥኩላችሁ ልኬት ለሶስት ሰው በቂ ሲሆን በዛ ማድረግ ካሰባችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል ፡፡ ሩዙን ለማዘጋጀት  - 1 ኩባያ ሩዝ  ሩዙን በተደጋጋሚ ንዑህ ውሃ እሲኪያወጣ ድረስ ማጠብ  - 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት  - 4 ፍሬ ቅሩንፉድ  - 1 የቀረፋ እንጨት - 1 አነስተኛ የቻይናሻይ ቅመም  ሶስቱን ቅመሞች ለተሻለ ጠዓም እና ቃና በመጥበሻ ለተወሰነ ደቂቃ በመካከለኛ ሙቀት ሞቅሞቅ ማድረግ  - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት  - 1 ዘንግ የባሮ ሽንኩርት  - 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት  - 1 የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዴቄት  - ውሃ ሩዙን ለማብሰል  - የምትፈልጉትን ያህል ጨው  የቱና ስልሱን ለማዘጋጀት  - 200 ግራም ቱና  የቱናውን ዘይት ሳታወጡ ምግብ ውስጥ ጨምራችሁ ማብሰል ትችላላችሁ  - 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት  - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት  - 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት  - ግማሽ ዘንግ የባሮ ሽንኩርት  - 2 ደቆ የተከተፈ ቲማቲም  - 3 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ  - 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ  - 1 የቡና ማንኪያ ቀረፋ  - 1 የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ  - 1 አረንጓዴ ቃሪያ  - ጨው  የተጠቀማችሁት ቱና ጨዋማ ስለሆነ ጨው መጨመር ያለባችሁ ቀምሳችሁ መሆን አለበት ፤ ጨዋማ ምግብ የማትወዱ ከሆነ ጨው ሳትጨምሩም ምግቡ ጣፋጭ ነው ፡፡ - 3 የሃበሻ እንቁላል  - 1 የሎሚ ጭማቂ  ማባያ  - ዳቦ  - እንጀራ  - ቂጣ #foryou #creatorsearchinsights #ethiopia #Foodie #oromotiktok

About