@shoponline2144:

Đồ Dùng Một Lần
Đồ Dùng Một Lần
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 02 December 2025 12:38:21 GMT
37
0
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @shoponline2144, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsights #createrserchinsight2026 Teddy Afro በሙዚቃዎቹ ታሪካችንን በኩራት እንድንዘክር ብቻ ሳይሆን የታሪክ መዝገብ ገልጠን እንድንመረምር አድርጎናል። ከአፄ ቴዎድሮስ ፅናት እስከ እቴጌ ጣይቱ ብልሃት፣ ከአፄ ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ኩራት እስከ አፄ ኃይለሥላሴ ዲፕሎማሲያዊ ግርማ፣ እንዲሁም እንደ ጀግናው በላይ ዘለቀ ያሉ የሀገር ፍቅር ተምሳሌቶችን በዜማዎቹ ህያው አድርጓቸዋል። አድዋን፣ ሰማዕታቱንና የጥንት ስልጣኔያችንን በልባችን ያሰረፀ ድንቅ የታሪክ መዝገብ ነው! የቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችን ለሀገር የከፈሉትን ዋጋ ሁሌም እንድናስታውስና በማንነታችን እንድንኮራ ስላደረገን ይህን ታላቅ የጥበብ ፈርጥ እናመሰግነዋለን። ጥቁር ህዝብ ለአለም ያሳየውን የነጻነት አርዓያነት በዜማ ያነገሰውን ውድ ልጃችንን እናከብራለን! የሁላችንም ስስት ለሆነው ለኪነጥበብ ፈርጡ ቴዎድሮስ ካሳሁን የወርቅ ኢዮቤልዩ 50ኛ ዓመት ልደት በዓል 13 ቀናት ብቻ ቀሩ! 📜👑🦁 #ቴዲአፍሮ50 #የታሪክማስታወሻ #አቦጊዳ        ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ @ACHARE  _ CHAMA @Adanech W/Gebrel @ቆይታ ከ አምለሰት ጋር @TEDDY AFRO

About