@asliddin08_8:

ASL_92
ASL_92
Open In TikTok:
Region: TJ
Wednesday 03 December 2025 06:02:36 GMT
258
35
4
1

Music

Download

Comments

yolgiz20
❤️𝖒𝖚𝖗𝖔𝖉𝖏𝖔𝖓➳ᴹᴿ✿࿐ :
😂😂😂
2025-12-03 07:01:38
0
_azamat_0808_
🍂🐼▪︎𝐀𝐙𝐀𝐌𝐀𝐓▪︎🕊🐬 :
👑👑👑
2025-12-03 15:57:32
0
husniddin_045
husniddin_04 :
👍👍
2025-12-05 10:38:06
0
To see more videos from user @asliddin08_8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሚድሮክ ኢትዮጵያ የቡድኑን ሥራና ምርቶች የሚያስተዋውቅ አውደ ርዕይ ሊያካሂድ ነው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሚያከናውናቸውን ሥራዎች፣ ምርቶችና አገልግሎቶች ለሕዝብ ለማስተዋወቅ ያዘጋጀው “ሚድሮክ ሳምንት” አውደ ርዕይ ከፊታችን ሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ሊያካሂድ መሆኑን ዛሬ በሸራተን አዲስ በተሰጠ መግለጫ አሳውቋል ለአምስት ቀናት በሚቆየው በዚህ ዝግጅት፣ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኙ የተለያዩ ድርጅቶች ተሳትፎ በማድረግ ምርቶቻቸውንና የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች ያቀርባሉ። በዚህም ሸማቾች ምርቶቹን በቀጥታ የሚያውቁበትና የንግድ ትስስሮች የሚጠናከሩበት መድረክ ይፈጠራል። አውደ ርዕዩ ቡድኑ በማኑፋክቸሪንግ፣ በግብርና፣ በሆስፒታሊቲ፣ በኮንስትራክሽን፣ በሪል እስቴትና በአገልግሎት ዘርፎች ያለውን ተሳትፎ ለማሳየትም ዕድል ይሰጣል ተብሏል።  ከዚህ በተጨማሪ በቡድኑ የማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራዎች ዙሪያ የፓናል ውይይት ይካሄዳል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማት ዘርፎች ተሳትፎ ማድረጉን የገለጸ ሲሆን፣ ከ45 በላይ ኩባንያዎችን በማቀፍ እንደሚንቀሳቀስ ተጠቁሟል። ቡድኑ ከ80 ሺህ በላይ ዜጎችን በሥራ ማሰማራቱ፣ ከትርፉ 10 በመቶውን ለበጎ አድራጎት ማዋሉ፣ ባለፈው በጀት ዓመትም ከ31 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መክፈሉ ተገልጿል። እንዲሁም ራሱ በሚያመርታቸው ምርቶች ከ390 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማስገኘቱ ተጠቅሷል። “ሚድሮክ ሳምንት” አውደ ርዕይ የቡድኑን የንግድ ሥራዎች ከማስተዋወቅ ባለፈ፣ ከሕብረተሰቡና ከገበያ ተዋናዮች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያግዝ መድረክ እንደሚሆን ተገልጿል። ሕብረተሰቡም በአውደ ርዕዩ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል።#creatorsearchinsights #ethiopiantraditionalclothing

About