@melektegnaw_: አብሮ አደግ ጓደኞቸ ላደረጋችሁልኝ ነገር በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ🎥 @Lij yoo

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 December 2025 07:19:34 GMT
2159745
247918
4497
11815

Music

Download

Comments

masterabinet
Master Abinet Kebede :
የኔ አባት
2025-12-03 07:23:10
8830
dave12kirar
D̆̈Ă̈V̆̈Ĕ̈ ክራር🎛️ :
አንተ ጥሩ ሰው🙏🤝
2025-12-03 07:23:22
2415
netsi.nana5
Netsi Nana :
መልኩ ይቅር ቁመት እንኳን የሚደርስበት የለም🥰👌
2025-12-03 10:27:15
938
noahlewi24
jojo :
ለባህርዳር ህዝብ ትልቅ ክብር አለኝ ❤ከአንተ ጋር ተስማምቶ ፎቶህን እንደ ጥብቅ ሚስጥር መደበቁ አንዳንዴ እኮ ያመልጣል ተሳስቶም ባለ ማስተዋል ሚስጥር ይወጣል ይሄ ህዝብ ግን በአንተ ጉዳይ ተግባርህን እኩል ያደረገ ያክል ይሰማኛል ❤🙏
2025-12-03 11:44:15
590
meseret849
Strongirl ❤ :
ፀባይ ትህትና መልክ ቁመና ደግነት የዋህነት እንዴት አንድ ላይ ይሰጣል የኔ ❤🥰🥰🥰
2025-12-03 12:52:07
372
barockenet
ባሮክ :
ታላቁን ዋጋ ደሞ የድንግል ልጅ በቀኙ ያቁምህ ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማይን ያድልህ የነብስ ዋጋ ያርግልህ ብሮስኪ🙏🏿
2025-12-03 07:31:17
196
adis...0121
📸A𝚍𝚒𝚜🎧 :
ትህትና ፀባይ አደበት መልክ እውነት ትልቅ ሰው መልክተኛው እንወድሀለን 🙏🙏🙏
2025-12-03 10:20:11
119
geni.hagos2
geni ♎ :
እነሱ ደስ እንዲላቸው ብቻ ታዘዝካቸው እንጂ ውስጥህ ይህ እንዲሆን ፍላጎት እንደሌለህ በግልፅ ይታይብሀል ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ🙏🥰🥰
2025-12-03 13:46:43
50
bettyaniye
Betty aniye :
Yehe nw botake yegebahal♥️
2025-12-03 09:17:03
137
abrsh72
Abrsh :
ደስ ይላል ጓደኝነት ❤
2025-12-03 07:24:06
75
susu_wolloyewa
Seadii🦋🦋 :
አቤት ግርማ ሞገስ🥰🥰🥰
2025-12-03 10:01:25
82
callmegondar1
Call Me🔱Gondar :
yene abat🤗😎
2025-12-03 07:25:03
140
gashikechinu0
Arebu(ጋሽ ቀጭኑ) :
ተንከባከቡልኝ 🙏🙏
2025-12-03 08:50:57
57
zado.zado0
Zado Zado :
አስባችሁታን በሱ ደግነት ኢትዮጵያን ቢመራት
2025-12-03 15:03:57
42
adduzkey
Key Man (Addis) :
ከቃል በላይ የሆንክ ሰው👏👏👏
2025-12-03 08:22:56
25
user34690777140596
hanan :
እማሆይ ማሻላህ ስርአት ያለው ልጁ አሳድገዋል አላህ ይጠብቅሎት እርሶም እረጁም እድሜ ይስጦት 🤲🤲አቦ🥰
2025-12-03 15:00:42
37
ab.man6291
ab man :
የሰውነት ጥግ🙏🙏🙏
2025-12-03 14:06:46
17
asmarechstargew
Asemerch Setargew :
ልጅህ ታድሎ!!!🥰🥰🥰🥰
2026-01-20 07:25:42
5
lilina.2121
Lilina 2121 :
ታድለህ ይሄ ሁሉ የሰው ፍቅር 🥰🥰🥰
2025-12-03 09:21:07
15
mita16215
Tg :
ሙዚቃው ላንተ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-03 11:28:55
20
yetay.ethiopia.lov
Yetay Ethiopia Love :
የኒ መልካም🥰🥰🥰🥰🤗
2025-12-03 18:32:52
5
elsisha7
ኤልሳቤጥ :
ወልዳለች ወልዳም ሰው አድርጋ አሳድጋለች😍
2025-12-03 09:33:48
18
user8458262026327
⛪️አቅለሲያ⛪️ :
የኔወድም እማዬ ጋርርርርርር እዴት ደስ ይላልልልልልእማዬን አረጅም እድሜና ከጤና ጋር ያድላችዉ
2025-12-04 16:16:21
8
endiris.abdou
Endiris. news :
ቅን ሰው ይገባሃል
2025-12-03 18:41:10
5
demekuenchalew
Demeku Enchalew :
እንደ አለም እኖድሀለን ክበርልን የኛ ጀግና 🥰🥰🥰
2025-12-03 16:22:55
6
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About