@susumua2: Replying to @user00307140 thlo #thesusuway #susuinseattle🇺🇲

susu
susu
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 03 December 2025 11:10:21 GMT
2809017
102644
1768
10654

Music

Download

Comments

fkr_ass
𝐅𝐤𝐫 💚♰ :
እማዋይሽ😔🙏
2025-12-03 11:16:48
2649
eyerus.solomon5
Jerry♥️♥️♥️ :
እኔብቻ ነኝ ከእንጀራውጪ ምግብ የማይመስለኝ
2025-12-03 12:07:56
2204
hawli9497
ሀ ሁ :
በሶ ነው እንዴ?😂😂😂😂 ገንፎ መስሎኝ 👏👏👏
2025-12-03 12:36:36
906
freybana
FreyBana@ :
ሱሱዬ ጥህሎ የኤርትራ የባህል ምግብ አይደለም የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነው አድግራትና አጋመ ውስጥ የሚዘወተር ነው
2025-12-03 11:50:22
872
medi8108
M. QUEEN👑 :
እኔኮ ከስራሽ በላይ ፅዳትሽ🥰
2025-12-03 11:39:00
753
eyru185
Tite :
በኤርትራ አይታወቅም
2025-12-03 11:52:57
142
marina_1st
🇲 🇦 🇷 🇮 🇳 🇦💚💛❤️ :
በበሶ ዱቄት አይደለም የሚሰራው:: ገብስ በአሸዋ ተደርጎ ሳይበስል ይቆላ እና አሸዋውን በወንፊት አውጥተው ይፈጫል:: ከበሶ መለስ ያለ አበሳሰል ነው ያለው:: የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነው:: በቋንጣ ሳይሆን በጥሬ ስጋ እና በድልህ ስሪው ሌላ ጊዜ😍😍😍
2025-12-03 15:44:35
183
user637118855
boontuu :
ይሄ የኦሮሞ ባህል ምግብ ነው
2025-12-03 18:56:59
76
bright.2025
Bright :
ይህ የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነው
2025-12-03 14:01:02
205
user122129fmmm
🤠🤡🥳🧛‍♂️ :
የትግራይ ነው ኤርትራውያን አያቁትም🤔😔
2025-12-03 16:58:40
67
hairstyleandmakeupartist
اطمح للعالمية 👑 👑 :
ድቄት አይበስልም!!!!!!!! 😳😳😳
2025-12-03 12:19:03
5
sindyhadera2011gmail
S I N D Y digital marketing :
ሽንኩር አይገባም በጭራሽ በድልህ ነው እሚሰራ
2025-12-03 12:13:45
87
maway1474
✅⏰ meswa⏰🅰️🅾️✅ :
2025-12-04 06:36:40
47
amhara.fano65
ልጅ ሞ ያባቱ ልጅ :
በሶ በወጥ 😁
2025-12-03 14:03:42
29
hdyfh254ui
@ ገነት ☦️ :
ከበሶ ነውደ እሚሰራው እኔ አላውቅም ነበር ሙያ ከጎረቤት ይሉሻል ይሄ ነው
2025-12-03 13:23:01
92
orangeorange1.9.9.1
birtukanwahde-🍊 :
ሱሱየ የኔ ባለሞያ ግን የጥህሎ ወጥ ሽንኩርት ኣናስገባም በድልህ እና ቅቤ,ቋንጣ ብቻ ነው ትክክለኛ ኣሰራሩ
2025-12-03 11:56:34
63
tig423
🦋Tg Tigst ⚡️⚡️ :
በሶ መሆኑን አሁን አወኩ እኔ እራሱ ምድነው ብየ ነበር ማወቁ አይከፋም 🥰
2025-12-03 12:05:17
65
heyab562
Pink :
የአዲግራት ባህላዊ ምግብ ብቻ ነው እህቴ
2025-12-04 10:56:48
21
user8580235072007
freta :
Those of you who are fighting over Tihlo being Eritrea or Tigray, don’t fight! It’s available in both areas. Agame is dominant, but Sen’afe and other regions of Eritrea also eat Tihlo. There is nothing wrong in having common food and culture. Celebrate both shared cultures and differences.💕
2025-12-03 21:53:33
35
yetiktokgud
ጉድ🌶 ሳንሰማ 🌶አናድርም🙉🙉🙉 :
አትሳሳች ኤርትራ አይደለም ትግራይ ትግራይን አዴግራት አካባቢ ብቻ
2025-12-03 19:55:17
31
030522babe
Dmtsi :
አረ ባክሽ እንደዚህ አይደለም በጭራሽ
2025-12-04 14:16:00
8
ie7659
D i M a ቓል ፲፪ ፩፮ ግእዝ :
2025-12-03 20:04:40
27
netsnet.hailu
Netsnet Hailu :
የተጠቀምሽዉ በሶ የጥህሎ አደለም የጥህሎ በሶ ይሐያል በአሸዋ ነዉ ሚቆላዉ
2025-12-03 12:06:57
52
mekdes__6
መቅደስ :
ሱሱዬ የጥህሎ በሶ በአሸዋ ስለሚቆላ ነጣ ይላል እንደ በሶ አይደለም ጣእሙም ይለያል ሙከራሽ ግን አሪፍ ነው በርቺ
2025-12-03 12:00:38
13
To see more videos from user @susumua2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About