@addishiking: ዝግጁ ናቹ? አዲስ ሃይኪንግን ለ5ቀን እና ለ 4 አዳር የባክፓክ ጉዞ ወደ ግርማ ሞገሱ ጉጌ ተራራ በምናደርገው የእግር ጉዞ ተቀላቀሉን። What to expect? - የጉጌ ክልል አስደናቂ እይታዎች - ከድንኳኖች እና የእሳት ዳር ምሽቶች ጋር ሙሉ የእግር ጉዞ - የአካባቢ ባህላዊ ምግብ እና መጠጥ - እውነተኛ ከዕለት ተዕለት ሕይወት ትርምስ የምንርቅበት:: Join Addis Hiking for a 5day, 4night backpacking expedition to the majestic Mount Gughe one of Ethiopia’s hidden gems. a few spots are still open! What to expect: Breathtaking views of the Gughe range Full backpacking experience with tents and campfires Local meals and drinks A true disconnect from the chaos of everyday life. #AddisHiking #HikingEthiopia #BackpackingAdventure #MountGughe #ExploreEthiopia