@2250555499315rdv:

user65040559293
user65040559293
Open In TikTok:
Region: CI
Thursday 04 December 2025 16:58:09 GMT
38243
1275
0
248

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @2250555499315rdv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ Youtube ገጻችንን ለማግኘት @filmInAmharicc ብለው Search ያድርጉ ሰላም ጓደኞቼ! እንኳን ወደ ፊልም በ አማርኛ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ዛሬ
የ Youtube ገጻችንን ለማግኘት @filmInAmharicc ብለው Search ያድርጉ ሰላም ጓደኞቼ! እንኳን ወደ ፊልም በ አማርኛ ቻናል በሰላም መጣችሁ። ዛሬ "The Guest" የተባለውን እጅግ ምርጥ እና የሚመስጥ ታሪክ ያለውን ፊልም በአማርኛ ትረካ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በትምህርት ቤት ውስጥ ዘወትር ጥቃት የሚደርስበት ታናሽ ወንድሙን ለመጠበቅ ሲል ከጦር ሜዳ የተመለሰው ያ ምስጢራዊ ወታደር... ቤተሰቡን ከመከራ የታደገ መስሏቸው ነበር። ነገር ግን እውነተኛ ማንነቱ እና ከጀርባው የሸሸገው አስፈሪ ምስጢር ሲገለጥ ነገሮች በሙሉ ወደማይመለስ ደም አፋሳሽ ቀውስ ይቀየራሉ። ይህ እንግዳ ሰው በእርግጥ ማነው? የቤተሰቡስ እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ሙሉ ታሪኩን በቪዲዮው ውስጥ በጥንቃቄ ተርኬላችኋለሁ። ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረጋችሁን እና አዳዲስ አስደናቂ የፊልም ታሪኮች በየቀኑ በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ቻናሉን Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #film #ፊልም #filminamharic #ፊልምበትርጉም

About