@camilacast1_:

camilcastiñeiras
camilcastiñeiras
Open In TikTok:
Region: AR
Thursday 04 December 2025 17:11:53 GMT
6875
208
0
72

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @camilacast1_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መፍትሔ ሀብት  በስመ እግዚአብሔር ምህሳበ ንዋይ ወመፍትሄ ሀብት አውናየኤል ፯ አቅናኤል ፯ ኢያኤል ፯ ድምናኤል ፯ አክምናኤል ፯ አልፋኤል ፯ ሹሹድናኤል ፯ ከማሁ አግናኤል ፯ አርጋኤል ፯ አርግናኤል ፯ አርወዮ ጋርናኤል ፯ አግድራኤል ፯ በብርናኤል ፯ ብርስባሄል ፯ ብርሃናኤል ፯ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ሩፋኤል ወፋኑኤል ዑራኤል ወራጉኤል አፍኒንኤል ወሳቁኤል በሀይለ አሉ አስማተ መላእክቲከ አብርህ ሀብትየ ዓለም ሀበኒ ሀብተ ወብእለ ጸጋ ወሞገስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሊተ ለገብርከ ................... ገቢሩ  የበትረ ሙሴ ፣ የቁልቋል ፣ የግመሮ ተቀጽላቸውን አፈር ሳታስነካ ፵፱ ጊዜ ደግመህ ያዝ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት  በእለተ /እሁድ/ መልአኩ ረውቅያኤል ነው ። ከንጋት እስከ ሶስት ስአት መልካም ነው ። ከ3 እስከ ሰባት 7 ስአት ክፉ ነው ። ከሰባት እስከ 9 ጥሩ ነው ። ከዘጠኝ ሰአት በሃላ ምንም አታድርግ ።  በእለተ /ሰኞ/ መልአኩ ጅብሬኤል ነው ። ከንጋት እስከ ቀትር መልካም ነው ።  ከቀትር በሃላ ውል አትዋዋል ምንገድም አትሂድበት ። በእለተ ሱሉስ /ማክሰኞ/ መልአኩ ስምስማኤል ነው ። ከንጋቱ እስከ 3 ስአት ክፉ ነው ።  ከ 3 እስከ ቀትር ጥሩ ነው ።  ከ ቀትር እስከ 9 ስአት አደገኛ ነው ።  ከዘጠኝ በሃላ ወደ ፈለከው ሂድ ።  በእለተ ረቡዕ /ሮብ/ መልአኩ ሚካኤል ነው ። ከነጋ እስከ 3 ጥሩ ነው ። ከ3 እስከ ሰባት ክፉ ነው ። ከሰባት እስከ 9 መልካም ነው ። ከዘጠኝ በሃላ አትዋዋል አትሂድ ።  በእለተ ሀሙስ መልአኩ ሱርፍያኤል ነው ። ከነጋ እስከ 7 መልካም ነው ።  ከሰባት በሃላ ቦታ አትቀይር መንገድ አትሂድ ክፉ ነው ።  በእለተ ዓርብ መልአኩ አንያኤል ነው ።  ከነጋ እስከ ቀትር መልካም ነው ። ከቀትር በሃላ አዲስ ነገር አትጀምር ። በእለተ ቀዳሚት /ቅዳሜ/ መልአኩ ይዝራኤል ነው ። ከነግህ እስከ 3 ሰአት ክፋ ነው ። ከ3 እስከ ቀትር ጥሩ ነው ።  ከቀትር እስከ 10 መላዋይ ነው ።  ከ 10 በሃላ አርፈህ ተቀመጥ ። #መፍትሔ_ሀብት_ምንድነው #ሀብት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ስራ

About