Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zgiorgis1: #creatorsearchinsights #አቡነመድሀኒነእግዚእ#መምህርተስፋዬአበራ🙏💗
ዘ ጊዮርጊስ Media
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 December 2025 18:51:08 GMT
83385
8325
92
1732
Music
Download
No Watermark .mp4 (
29.53MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
29.53MB
)
Watermark .mp4 (
54.53MB
)
Music .mp3
Comments
የኪዳነምህረት ልጅ :
ታድለን እሚገርም ሃይማኖት እኮ ነው ያለን ማርያምን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏 እስኪ አሜን እያልን ጠላታችን እናቃጥለው ምእመናን
2025-12-06 05:55:12
93
Endalkachew :
ፃድቁ አባቴ አቡነ መድሀኒነ እግዚእ ከጭንቀቴ ገላግሉኝ ጨንቆኛል።
2025-12-06 14:58:09
39
@BEKI 21+16=27❤ :
የሚጠብቀኝ አይተኛም😥
2025-12-06 09:42:13
39
𝖒𝖊𝖑𝖔𝖓𝖆 💐⛪💐📖 💝 :
በአብ ስም በወልድ ስም በመንፈስ ቅዱስ ሰም በቅድስት ድንግል ማርያም ስም !!!
2025-12-06 15:08:43
6
ኤፍታህ አስካለ ማርያም :
መምህራችን የዘመናችን ሃዋርያ ነው ከእግዝአብሔር የተሰጠን የምንለው ለዚ ነው "አብ የተከለው አይነቀልም፣ያድጋል በፀጋ ለዘልአለም፣የቅዱሳን ምልጃ እየተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ፣መምህርየ የኪዳነምህረት ስጦታየ🤲🤲🤲
2025-12-06 04:35:44
11
mesay የ maryam ል :
:ህይወቴን አስምርልኝ አቡነ እግዚእ
2025-12-06 15:13:24
4
woinshet :
እዛያላቹ በፀሎት አሰቡኝ🙏🙏🙏
2025-12-06 08:54:14
10
𝑀𝑎𝒓𝘁𝘪 :
ፀበሉ ካላችሁ ትንሽ ብትሰጡኝ በመቤቴ
2025-12-07 21:37:26
4
😎 :
አቡነ መድሀኒነ እግዚእ ልጄን ማሩልኝ አማልድኝ ለደጆት አብቁኝ 🙏🙏🙏
2026-01-08 16:30:34
2
Kefiyalew Assefa :
አቡነ መድሀኒነ እግዚእ በረከታቸው ይደርብን ።
2025-12-06 16:29:11
9
car Charger solution ✍️ :
2025-12-09 14:28:12
6
phoenix🐦📸 :
:ፃድቁ አባቴ አቡነ መድሀኒነ እግዚእ ከጭንቀቴ ገላግሉኝ ጨንቆኛል።
2026-01-21 21:43:23
2
samuel :
በረከታቸው ይደረብን አሜን
2025-12-08 19:19:25
4
Miliyon Miliyon :
የፃዲቁ የአቡነ መዳኒነ እግዚዕ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
2025-12-16 04:34:26
2
DJ Miki :
አምላኬ ሆይ እምነቴን ጨምርልኝ
2025-12-24 02:49:18
3
Asse :
💚💛♥️አሜን አቡነ መድሀኒነ እግዚእ በረከታቸው ይደርብን 💚💛♥️።
2026-02-01 11:23:36
1
jon21 :
እምነቱን ስጡኝ በማርያም 🙏🙏🙏
2025-12-31 18:51:35
1
@BEKI 21+16=27❤ :
እኔኮ መጀመርያ ሳየው የሞተ መስሎኝ ነበር ለካ ታስሮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😥😥🙏
2025-12-06 09:35:29
5
የሽ :
ታዐምር ነው፡፡የሆነ ቀን ምን ገጠመኝ መሰለህ..ጥሪ አምሽተን ስንመጣ እቃ ቤት ታይቶ ጠፋን ከዛ በሳምንቱ የሩፋኤል እለት ለብዐል ሚሄድ ሰው ስሸኝ በልቤ አቡነሀራ ድንግል እባክህ የሰላም እንቅልፍ ልተኛ ብየ አለፍሁ፡ተመልሸ ስመጣ ኮመዲናው ውስጥ አስቤዛ ልታወጣ ስትል አጋዤ አግንታው አውጥታ ገደለችው፡፡በእውነት ቢቆራረጥ አልሞት ብሎ በእሳት አቃጠለን ጣልነው፡፡እና ሌላ ጊዜ7ወሩ ቤት ውስጥ ስቀመጥ ጭንቅ ይለኛል ወጥቸ ከግቢው ተቀምጨ አልቅሽ አልቅሽ ነው ሚለኝበቃ፡20ደቂቃ ሳይቆይ ጥቁር እባብ መጣ እናውይይይ ብዬ እዮት ስላቸው ውሸትሽ ነው የለም አሉኝ ፡አማትቤ ባትሪ አብርቸ አዩት እና ተገደለ፡፡እና ምን ገረመኝ መሰላችሁ የበትረማርያም እምነት ከግቢው አጥር አድርጌ ነበር እና ወደግቢው መግባት አልቻለም ልውስውስ ነው ያለ አጥሩ ስር ታምር ነው፡፡እግዚአብሔር ይጠብቀን፡፡
2025-12-08 14:01:21
8
meskita11 :
በረከታቸው ይደርብን የአቡነ መድሀኒነ እግዚዕ አሜን🙏🙏🙏
2025-12-06 17:07:22
3
Believer of The Omnipotent :
አቡነ መድኅኒነ እግዚዕ በረከታቸው ይድረሰን
2025-12-18 08:35:12
1
Fekerte Bekelee :
በስላሴስም
2025-12-24 18:58:07
1
ዛሬም ተመስገን :
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን
2025-12-17 12:05:17
1
የኪዳ ምህረት ዘ/ሰሞደርብ ደብረ ገነት ማርያም :
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ተረፍክልን
2025-12-06 14:10:03
2
Hana :
Amen
2025-12-06 11:06:58
2
To see more videos from user @zgiorgis1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Drowning #corvette #fyp #carsoftiktok #viral #c6corvette
Jogo de Panelas 10 Peças D'Itália Bianco Desenho Exclusivo Antiaderente com Tampa de Vidro #panel #jogos #cozinhasimples #promo #promoçaorelampago
Phát hiện 1 tiệm cho thuê máy ảnh giá rẻ ở Vũng Tàu gần bãi sau #thuedovungtau #thuemayanhvungtau #thuemayanh #thuemayanhgiare #chothuemayanhvungtau
Infinite Shampoo Prank #funnytiktok#gunnyprank #prankvideo#funnypranks#prankviedo#fannymoment #funnycomedy#funnyprankvideo
خوشحال خان کالج، اکوڑہ خٹک 𝐓𝐑𝐄𝐍𝐃𝐈𝐍𝐆 𝐕𝐈𝐃𝐕𝐎 ## #foryoupageviralvideotiktok❤️❤️ #fypppppppppppppppppppppppppppppppppp #foryoupageviralvideotiktok❤️❤️ #fypppppppppppppppppppppppppppppppppp #fypppppppppppppppppppppppppppppppp
@🧸🎀 #dancebregafunk #novinhas #famosinhadotiktok #dançafazbem #dancinha
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy