me just wanna ask some questions am only asking this question cause am seeking personal opinion.
የሰው ልጅ ተስፋ ሚቆርጠው ምን አልባት በተስፋ መቁረጥ ስለተፀነስን ይሆን?
መላ ማንነቱ የተቀረፀው በተፀነሰ ቅፅበት ነው?
የዛሬዎቹ የበታችነት ስሜት የሚሰማን ልጆች በምንፈፅመው ወሲብ ከራሳችን የባሰ ልጆች ስለምንፈጥር የሰው ዘር በባሰ ሁኔታ ይበላሻል?
What do u say guys?
2026-02-04 00:23:59
0
exotic :
awo
2026-02-21 12:50:59
0
amanueal :
ere Lebe tesebabro alke💔
2026-01-07 21:53:55
0
To see more videos from user @deva.qoutess, please go to the Tikwm
homepage.